admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የወያኔ ፓትርያርክ ምሕላ የመጥራት የእምነት/ሞራል ብቃት የለውም (ከይኄይስ እውነቱ)

የሃይማኖት አባት አድርገህ የማትቀበለውን ሰው ለለበጣ ‹አቡነ› እና ‹ብፁዕ› እያሉ መጥራት ለራስ አለመታን በመሆኑ አልፈቀድኩትም፡፡ ጊዜው የወሬ ባለመሆኑ መልእክቴን ባጭሩ አቀርባለኹ፡፡የማኅበር/የሕዝብ ጸሎት (ምሕላ) የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን...

በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ መተላለፍ የሚገባው ወቅታዊ መልእክት!

የአርበኞች ግንቦት 7 የአመራር አባል አቶ ነአምን ዘለቀ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት  ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው የሞት ሽረት ትግል߹የህዝቡን ትግል ለማገዝ በሀገር...

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር...

በይግባኝ ችሎት በነፃ የተሰናበቱት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጣታቸውን አፀናው

ታምሩ ጽጌ በሙስና ወንጀል ተከሰው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት አራት ዓመታት ከስምንት ወራት ፅኑ እስራትና 60,000 ብር የገንዘብ ቅጣት የተወሰነባቸው ዶ/ር ፍቅሩ...

– አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… (ዶ/ዴንሳ አያኖ)

- አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… ይልቅ እኛው አገራችንን እንታደግ።  - "የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ብለዋል! (ማክሰኞ የካቲት 27,...

ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ  (አቻምየለህ ታምሩ)

ዛሬ  ወድቃ  የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤  ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች  ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት  ልጆች ...

የበረከት ቃለመጠይቅ! (ደረጄ ደስታ)

አቶ በረከት ከጥቂት ቀናት በፊት ከኢቢሲ ጋር ያደረጉትን ቃለመጠየቅ እያየኋቸው ሰማሁት። የአገሪቱ ስጋት የገባቸው አልመሰለኝም። ጭንቅ ላይ ያሉ ሳይሆን የግንቦት ሃያ በዓል የተጋበዙ ይመስላሉ።...

EDITOR PICKS