admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ሀበሻዋ ሆስተስ በሜሪላንድ ግዛት ” በአሲድ  ተቃጠልኩ” ስትል እሪታና ጩኸት ታሰማለች (አርአያ ተስፋማሪያም)

በዲሲ አሰቃቂ ድርጊት በኢትዮጵያዊቷ ወጣት ላይ ተፈፅሟል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ አስተናጋጅነት 12 አመት ሰርታለች። የ35 አመት እድሜ የምትገመተው ይህቺ ወጣት አሜሪካ - ዲሲ...

የኦሮሞ ህዝብ ትግል በዕውቀትና በስሌት እንጂ በስሜት መመራት የለበትም። (ብርሃነመስቀል አበበ)

ህወሃት በህዝባችን ላይ የከፈተውን አጠቃላይ ጦርነት በድል ለመወጣት በእውቀትና በስሌት ላይ የተመሠረተ ተመጣጣኝና ሁሉ አቀፍ ራስን የመከላከል ስልትና ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትግሉ በእውቀት፣ በስሌትና በድርጅት...

አንዷለም አራጌ፤ ስለ እስር ቤት ቆይታው ይናገራል (አለማየሁ አንበሴ)

• ሃሳብ በሃሳብ እንዲሸነፍ እንጂ ሃሳብ በኃይል እንዲመታ መደረግ የለበትም     • አገዛዙ፣ የአገራችን ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ወገኖች ጋር መመካከር አለበት     • ”እኔ ብቻ ልምራ”...

በዶ/ር አብይ ላይ የሚሰነዘረው ትችት የፖለቲካ አስተሳሰብ ጮርቃነታችን ማሳያ ይሆን? (ፋሲል የኔዓለም)

የኦህዴዱ ሊ/መንበር ዶ/ር አብይ ፓርላማ ተገኝተው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ባለመቃወማቸው እንደ ከሃዲና የህወሃት ተላላኪ ታይተው እየተተቹ ነው። ዶ/ር አብይ የህወሃት ተላላኪ ስለመሆናቸው ማስረጃ የለኝም፤...

መንግስት ዮናታን ተስፋዬን “ተሸንፌያለሁ” ብሎ አምኖ ነው የፈታው! (ጌታቸው ሽፈራው)

ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ ሰልፎች ሲደረጉ መንግስት ዜጎችን መግደል ጀመረ። ሰልፍ ወደሚደረግባቸው ከተሞች ሰራዊቱን እስከ አፍንጫው አስታጥቆ ላከ። ዮናታን በዚህ ወቅት ለሕዝብ በግልፅ መልዕክት...

ኢትዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ (ግዛው ለገሰ)

ነገሮች በጣም እየተለዋወጡ ቢሆንም ህወሃት እየተሸንፈ መሆኑ፣ ኢትዮጵያዊነት እያሸነፈ መሆኑ አለተለወጠም። ህወሃት በፖለቲካ፣ በትርካት፣ በስነልቦና ተሸንፏል። የቀረው ጦርና ፀጥታው ነው። የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እዚያም...

ለአድዋ ትርጉም ፍለጋ! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

አሁን ከመሸ በፌስ ቡክ የውስጥ መስመር፣ ‹‹ጋሼ ምነው ዝም አልክ? በእለተ አድዋ ምንድነው የሚሰማህ? ለመሆኑ አድዋ ለአንተ ምንድነው?›› የሚል መልእክት ከአመታት በፊት ተማሪዬ ከነበረች፣...

አባትና ልጅ በቤታቸዉ ዉስጥ ተገደሉ። የወያኔ ሰራዊት እንደ እብድ ውሻ ኦሮሚያ ዉስጥ እየተቅበዘበዘ ነው...

ለግድያ የተሰማራዉ የወያኔ ሰራዊት በኦሮሚያ መንደሮች ዉስጥ እንደ እብድ ዉሻ እየተቅበዘበዘ መሆኑ ታወቀ። በዛሬዉ ዕለት ጉደር ዉስጥ ኣባትና ልጅ በመኖሪያ ቤታቸዉ ዉስጥ መገደላቸዉን ከስፍራዉ የተሰራጨዉ...

EDITOR PICKS