admin
“ቲም ለማን መደገፍ ትክክል ነበር” (እስራኤል ስቦቃ)
ቲም ለማን መደገፋችን ምንም ስህተት አልነበረውም። አንዳንዶች ተሳስተን እንደነበረና ሂሳችንን እንድንውጥ እየጎተጎቱን ነው። #ቲም_ለማን መደገፋችን ለምን ስህተት እንዳልነበረ ላስረዳችሁ።
1. የለማ ቲም በራሱ ወይንም በኦፒዲኦ...
የምርኮ ሥነ ልቦና እንደ አባዱላ (ሙሉቀን ተስፋው)
በHBO እየተዘጋጀ የሚቀርብ Game of Thrones የሚባል ረዥም ተከታታይ የታወቀ ሙቪ አለ፤ ሙቪው Westeros እና Essos በሚባሉ ምናባዊ አገሮች የንግሥና ሥልጣን ታሪክን የሚያትት ቢሆንም...
ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ በወያኔ ካድሬዎች ወደ ጃፓን ተመልሶ እንዳይሄድ ታፍኗል
የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ክፍል የጃፓንና የሩቅ ምስራቅ ዘጋቢ እንዲሁም የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተእራካሪ የሆነው IFJ(international freedom of Journalist)ጃፓን ኢታባሺ ከሚገኘው ጋር በመተባበር የሚሰራው ...
የኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ! (አገኘሁ አሰግድ)
ነፃነት ያልነካው ትዳር እና ሀገር መፍረሱ አይቀርም ብዬሻለሁ። አልሰማሽም። አለመስማት የአፍራሾች ምልክት ነው። የማይሰሙ መንግስታት ሀገራቸውን፣ የማይሰሙ ባለትዳሮች ትዳራቸውን ያፈርሳሉ።
.
የቤቴ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነሽ።...
አዋጁ የበላቸው ወጣቶች (በጌታቸው ሺፈራው)
ዛሬ ጠዋት ነው። አንድ በቅርቡ የተፈታ ወዳጄ ደውሎ፣ ባለፈው አመት በታወጀው አዋጅ ከባህርዳር ታፍኖ የተወሰደ ወጣት ቤተሰቦች፣ ወጣቱ ተገድሏል ብለው ማቅ ለብሰው እያለቀሱ እንደሆነ፣...
የደመቀ መኮነን ኦህዴድን መክዳት፤ የለማ ቡድን መነጠል፤ ጠቅላይነቱና ሌሎችም (ሚኪ አማረ)
የለማ ቡድን የባለፈዉን አመት በደንብ ሲያጠቃ የከረመ ቢሆንም አጨራረስ ላይ ከራሱ ጉድለት ወይም ከሌሎች በደረሰበት ክህደት እንደአጀማመሩ የሚያምር አይመስለም፡፡ የእነ ለማ ቡድን ኦህዴድን እንደተረከበ...
አቢዮት ለነጻነት: “ደም ሲፈስ ደም ይግላል!!” (በአምላክ ስሜነህ)
እምቢ ማለት ከጥንት ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የወረስነው፣ የነበረ!! ያለ!! የሚያኮራ የጀግንነት ሙያ ነው!! ትናንት አያት ቅድመ-አያቶቻችን ዘራፍ ወንዱ!! እምቢ ለሃገሬ!! እምቢ!! ለጥቁር አፈሬ!! ባይሉ...
እነሆ በዛሬው ዕለት የዐድዋ ድል በፓርላማችን ተደገመ (ዘመድኩን በቀለ)
~ 1888 የዐድዋ የድል ቀን -
~ 88 ድል አድራጊ የፓርላማ አባላት ቁጥር
#ETHIOPIA | አዲስአበባ ~ 4ኪሎ ~ ፓርላማ
~ የዛሬ 122 ዓም የካቲት...




























