admin
የወያኔ ጀኔራሎች ሴራ የኦሮሚያን ፖሊስ ሃይል ትጥቅ ማስፈታት (እስራኤል ሰቦቃ)
"በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም በጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ቢሮ ውስጥ ትናንት ምሽት በተካሄደው የሚስጥር ስብስባ ከደርግ ዘመኑ ነጻ እርምጃ ጋር ተመሳሳ የጅምላ ጭፍጨፋ...
የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ ያጸደቁት 346ቱ ነገ በታሪክና በትውልድ ፊት ለፍርድ የሚቀርቡ ወንጀለኞች ናቸው!!!...
የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ የተቃወሙት 88ቱ ተወካዮች ባርነትን እምቢኝ ያሉ የአድዋ መንፈስ የወለዳቸው እውነተኛ ጀግኖች ናቸው!
ከዛሬ 122 ዓመታት በፊት ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች እስካፍንጫው የታጠቀውን...
እየፈራረሰ ያለውን የህወሃት የበላይነት በአስቸኳይ አዋጅ ስም ለማስቀጠል የተጀመረውን ዘመቻ ለመቆራረጥ ወቅታዊና ወሳኝ ጥሪ...
ጃዋር መሃመድ
እንደሚታወቀው ለመውደቅ እየተንገዳገደ ያለው የህወሃት አገዛዝ በህዝቦች ላይ የጫነውን የጭቆናና የጭፍጨፋ ቀንበር ለማራዘም በሚያደርገው መፍጨርጨር ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ ሞክሮ...
በግሌ የሕገመንግሰቱ ድንጋጌ እንዲከበር፤ ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሻር እጠይቃለሁ!!! (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ፓርላማ ማለት እንደ እኛ አገር የጥያቄና መልስ መድረክ ባልሆነባቸው አገሮች፤ ፓርላማ የሃሣብ ፍጭት ማድረጊያ መድረክ ነው፡፡ የፖለቲካ ስንክሳር ማወራረጃ መድረክ ነው፡፡ ውጤቱ ደግሞ የሚታወቀው...
ድምጽ የመስረቅ አባዜ (ክንፉ አሰፋ)
አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። "ጨፍኑ እናሞኛችሁ" አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ ይመስላል። ወያኔ እንደለመደው በአደባባይ ህግ...
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚቆም የነጻነት ትግል እንደማይኖር በተግባር ለማሳየት ዝግጁዎች ነን።
የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕሰ አንቀፅ
የህወሃት አገዛዝ ለዛሬ የካቲት 23 ቀን 2010 ጠርቶት የነበረው አስቸኳይ የፓርላማ ስብሰባ የካቲት 9 ቀን 2010 የሚንስትሮች ምክር ቤት የተባለው...
ሀሬ ጋናማ በዴ ገልገላ ኩሪን ህንዴብስቱ” ትርጉም ”ጠዋት የጠፋች አህያ ማታ ላይ ፈልጎ...
ቁጭ ብሎ የሰቀሉት ቆሞ ለማውረድ ይከብዳል ይላሉ አበው፡፡የቲም ለማ ቅርቃር ውስጥ መግባት ሚስጥሩ የግምባሩ አደረጃጀት ነው፡፡አራት አባል ድርጅቶች(ኦሆዴድ፣ብአዴን፤ህወሀት፤ደህዴን)፡፡180 የምክር ቤት አባላት(4×45=180)::60 የመአከላዊ ኮሚቴ አባላት(4×15=60)::36የስራ...




























