admin
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን” 346 ድምፅ ውድቅ አድርጎታል። (ስዩም ተሾመ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን “የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ” ውድቅ አድርጎታል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 547 ወንበሮች ያሉት...
<<ኢትዮጵያዊያን ናቸው›› (ህይወት እምሻው)
ከ122 አመታት በፊት
አንዴ በዲፕሎማሲ፣ አንዴ እንደ ፍልፈል የኢትዮጵያን መሬት በመቦርቦር ዳር ዳር ሲል የነበረው ጣልያን ጦርነት ሲከፍትብን የኢትዮጵያን ነፃነትና ድንበር ለማስከበር ጦር ያልላከ የሀገሪቱ...
የጦር ወንጀለኛዉ ብቻዉን ይቆማል፤ ወርቅ ነኝ የሚለዉ በእሳት ይፈተናል!! (ሃራ አብዲ)
ሃያ ሰባት አመት፤ ያከማቸዉ ሃጢያት፣
ምድሪቱን ከበዳት፤ መሸከም አቃታት።
የኢትዮጵያን ፓርላማ፤ በጦር አስፈራርቶ፣
አዋጅ ካስጸደቀ፤ በጉልበት ደንፍቶ፣
አናጸድቅም ካሉም፤ ለህዝቡ ወግነዉ፣
ፓርላማ አፍርሶ፤ ለቅሞ ካሰራቸዉ፣
ወይ በእንቢተኝነት፣ ጭዳ ካረጋቸዉ፣
ታሪክ ይቀየራል...
እንዴ! እነኝህ ሰዎች ግን የምር ቂል ናቸው ልበል???
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የወያኔ ካድሬዎች (ወሽዋሾች) የተሞሉበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተብየ የዛሬው ጉባኤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያጸደቀበትን ውሳኔ ብዙዎች ያልጠበቁት እንደነበር ሲናገሩ እያየሁና...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ፀደቀ ተባለ? (ደ/ር ታደሰ ብሩ)
ህወሓትን ለማዳን ሲባል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገውን ፍጅት ህጋዊ የሚያደረገው “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” በ346 አባላት ድጋፍ፣ በ88 ተቃውሞና በ 7 ሰዎች “ከደሙ ንፁህ...
የህወሀት የበላይነት የተንሰራፋበት ምክር ቤት – አሳፋሪ ታሪክ ተመዝግቧል የሞት አዋጁም ጸድቆብናል!?! (መሳይ መኮንን)
ብዙዎቻችን ትንሽ ዕድል ሰጥተናቸዋል። ምናልባት የዘመናት ሃጢያታቸውን በዚህች ቆራጥ ውሳኔያቸው ሊያካክሱ ይችሉ ይሆን በሚል ግመል በመርፌ ቀዳዳ የመሽሎክ ዓይነት የሚመስል ተስፋ ያሳደርን ጥቂቶች አይደለንም።...
ሚኒሊክ ~ ዓድዋና ~ ባንዳ የዓድዋ ጦርነት አሳፋሪ ገጾች (ዘመድኩን በቀለ)
~ " ባንዳ ሆድ እንጂ ብሔርና ሀገር የለውም " አከተመ ።
~ ሼህ #ጧላ እና #ራስ_ስብሃት የመጀመሪያዎቹ ከወራሪው የጠላት ጦር ጎን ተሰልፈው የሀገራቸውን...




























