admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እንኳን ለታላቁ የአድዋ ድል ፻፳፩ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ! በእርግጠኝነት የክብርን፣ የኩራትን፣ የማንነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የፍትሕን፣ የሰብአዊ መብትን ወዘተረፈ. ዋጋና ምንነት የሚያውቅ የየትኛውም ሀገር ዜጋና ኢትዮጵያዊ...

የለማና ዶክተር አብይ ቡድን እስከዛሬ የመጣበት መንገድ ቀላል የሚባል አይደለም!!! (ሰይፈአርዕድ አምደፅዮን)

  የህዝብን የልብ ትርታ እያዳመጡ አባዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ ከባባድ የሊቀሰይጣን ወያኔን የተንኮል ወጥመድ በእርጋታና በጥበብ እየበጣጠሱ የመጡ ቢሆንም ዛሬ ከፊትለፊታቸው በጥቂት ሰአታት ውስጥ የሚከፈተው መጋረጃ...

ከቶ ማን አዚም አደረገብን? (ቴዎድሮስ መብራቱ)

እነሱ እንደዚህ ነበሩ፡፡ አዎ በዙፋን ሊጣሉ ይችላሉ፣ አዎ በግዛት ማስፋፋት ጦር ሊማዘዙ ይችላሉ! አዎ በአለመስማማት ሊሸፍቱ ይችላሉ! ባገር የመጣን ነገር ለመመለስ ግን፣ ጠላትን ለመጣል ግን፣ ሰብዓዊነትን...

በነገው ዕለት የሚሰጥ የአንድ ሰው የተቃውሞ ድምጽ ከፍተኛ ዋጋ አለው፤ ያ ሰው ከገዳዮቻችን አንዱ አይሆንም (ዶክተር...

ኢትዮጵያ ውስጥ የፓርላማ አባል መሆን እንደ አሁን ሰቆቃ የሆነበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። የፓርላማ አባላት ድምጽ ሲሰጡ ”የመረጣቸውን ሕዝብ“ እና ህሊናቸውን አዳምጠው ሳይሆን “ጠርናፊያቸው” ባዘዘው...

የበረከት የአትርሱኝ ተማጽኖ (ፋሲል የኔዓለም)

ሰሞኑን በረከት ስምዖን በኢቢሲ ብቅ ብሎ የአትርሱኝ ተማጽኖውን አቅርቧል። አምና በረከት ስምዖን ከአባይ ጸሃዬና አባዱላ ጋር የኢቢሲን ሰዓት ለአንድ ሳምንት ያክል ተቆጣጥሮት ነበር። ብዙም...

ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች (ጌታቸው ሺፈራው)

 ምርጫ 97  ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም...

EDITOR PICKS