admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ወያኔ-(ህወሓት ) በወሎህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ(ተንኮል) በጥቂቱ (ከይርጋለም ታደሠ) 

1. ራያአዘቦ ከወሎ ገንጥሎ በጉልበት ወስዷል!! 2. አውሳ የወሎ አማሮች እና አፋሮች በጋራ የሚኖሩበት ምድር ሆኖ ሳለ ወያኔ ግን አማራን አውሳ ላይ ሁለተኛ ዜጋ እንዲሆን አድርጎታል!! 3. #የወሎ...

ክፍት ደብዳቤ:  “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” (ስዩም ተሾመ)

ለ፡-ኢፊዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጉዳዩ፡- የአስቸኳይ ግዜ አዋጅን ውድቅ ስለማድረግ  የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 54(4) መሰረት እናንተ የመላው የኢትዮጲያ...

መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ መኮንን ነው (ኤርሚያስ ቶኩማ)

የደመቀ መኮንን ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ሊፈጥረው የሚችለውን  በመገንዘብ ለቀጣይ ትግል መዘጋጀት ይኖርበታል -   መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ መኮንን ነው  ሰሞኑን ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን በተናጠል ባካሄዱት ስብሰባ ሊቀመናብርቶቻቸውን የመረጡ...

ጻእረ ሞት (ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)

.......በ 1983 የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ልማዱ የተነቀለውን በደስታና በእልልታ ሸኝና ጉልበተኞች የተከሉትን በደስታና በእልልታ ተቀበለ፣ወዲያው ማልቀስ ጀመረ፣ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ አለቀሰ፣ተፈናቀለ፣ተጎሳቆለ፣ተባረረ፣ተደናበረ፣ደኸየ፣ተራቆተ፣እንባውን አሟጠጠ፣እግዜርን ተለማመጠ። እግዚአብሔር በጥበቡ...

የዘመኑን ጎልያድ ዓይኑን ጨፍኖ ”የአጥፍቶ መጥፋት” መስመር ላይ  ሽምጥ እየጋለበ ነው (መሳይ መኮንን)

ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። የፊታችን ዓርብ የሚሰበሰበው ፓርላማ አስቸኳይ አዋጁ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ቀጣይ ቀናት፡ ሳምንታትና ወራት የሚለይለት ያደርገዋል። ይህ አስቸኳይ አዋጅ...

ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

አቻምየለህ ታምሩ እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን...

” ታሪክ ራሱን ቧልት በሆነ መንገድ ሲደግም!” (ኤርሚያስ ለገሰ)

አንድ safegurding Tegaru lives በሚል ስያሜ የሚጠራ ኮካ ( ኮተታም ካድሬ) " ደኢህዴን ከኃይለማርያም ወደ ሽፈራው ሽጉጤ ያደረገው ለውጥ የጥልቅ ተሃድሶ እድገት ነው፣ ወይንስ...

EDITOR PICKS