admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ! (ተፈሪ ደምሴ)

ኤርትራዊው መብርሀቱ ገብረሕይወት፤ የኢሕአፓው አንበርብር፤  የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ! በረከት ሰምዖን በሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት በብአዴን ውስጥና በአማራ ሕዝብ መከራ ላይ የትግራይን ጥቅም ለማስጠበቅ...

“የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች” (ታደለ ጥበቡ)

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር ወዳድ፣ ሃይማኖተ ጽኑዕ እና የዘመኑን...

” ቆራጣው ዮሀንስን” ፍለጋ (ቬሮኒካ መላኩ)

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ ነገሮች ተፈራርቀው አለፉ።   ምስኪኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣኑ ተወገደ ወይም ራሱን አስወገደ ። ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አርሲጣጢለስ፤ “የሰው ልጅ ፖለቲካዊ...

“…አልሙዲ ቂመኛ ነው። ተከታትሎ እንዳይበቀለኝ ብቻ አድርግልኝ እኔ ፖለቲካ ውስጥ አልገባም…” ታምራት ላይኔ

አርአያ ተስፋማርያም አቶ ታምራት ላይኔ 18 አመት ከተፈረደባቸው በኋላ ድጋሚ ተከሰሱ። የተከሰሱት በአቶ መለስ የተላከባቸውን የድርድር "ሃሳብ" አልቀበልም በማለታቸው ነበር። "በስዬ ላይ በሃሰት መስክርና እንፈታሃለን፣...

የህወሓት የበላይነት በውዴታ አልያም በግዴታ ያበቃለታል (ስዩም ተሾመ)

ከሦስት አመት በፊት በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ኢምባሲ ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ ከጀርመንኛ፥ እንግሊዘኛ እና አማርኛ በተለየ የትግሪኛ ቋንቋ ለብቻው ቅድመ ሁኔታ ስለተደረገበት...

የፕረዝዳንት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ  (ክፍል አንድ)

አዲሱ አረጋ ቂጤሳ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15/2010 ባካሄደዉ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድ የድርጅቱ...

EDITOR PICKS