admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ይህ ሕዝብ የዋዛ አይመሰላችሁ … ( ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን )

አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት ያስቆረጠ፤ በእምዬ ምንሊክ ሐውልት ላይ ቁማር የሚጫወት፤ አባባ ጃንሆይን (ሥዩመ-እግዚአብሔር) አንግሶ ያዋረደ፤ ቆራጡን መሪ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማሪያምን...

ህወሀቶች መቀሌ ላይ የቀመሙትን መርዝ በእጅ አዙር ሊረጩት ተሰማርተዋል (መሳይ መኮንን)

ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ጆሮና አይኔ ወሎ ላይ ተተክሎ ሰንብቷል። ከወልዲያው ጭፍጨፋ፡ ከቆቦዎች አይበገሬነት እስከመርሳዎች ጀግንነት፡ ክስተቶችን እዚያው አጠገባቸው እንዳለ ሆኜ ነበር ስከታተል የቆየሁት። ስሜቴ...

“የኢህአዴግ ትልቁ ችግር፣ ከራሱ ሳጥን ውጪ አለማሰቡ ነው” (ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና)

     በአለማየሁ አንበሴ        የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የእኩልነትና የኢኮኖሚ ነው  በህዝብ ደረጃ ብሔራዊ እርቅ ማድረግ ያስፈልጋል          በማረሚያ ቤት ፈረንሳይኛ ቋንቋ...

Ethiopia pardons over 2,000 jailed for role in Oromiya unrest

The-Star Authorities in Ethiopia's restive Oromiya province have pardoned over 2,000 prisoners jailed for involvement in unrest that gripped the country in 2015-2016, officials said on...

የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት የፀረ-ማሠቃየት (ቶርቸር) ሕግ አስፈላጊነት፤ [ውብሸት ሙላት]

ከ1966 ዓ.ም. ጀምሮ በምርመራ ሰበብ እጅግ በርካታ እስረኞች የሚሰቃዩበት ‘ማእከላዊ’ በመባል የሚታወቀው ማረፊያ ቤት ተዘግቶ ሙዚየም እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ይፋ አድርገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ...

ኤች አይ ቪ ኤድስ እንድያዝ የተፈፀመብኝ ተንኮል (ሻምበል አስረስ ብዙነህ ጎጃሜው) – በጋዜጠኛ...

~ የትህነግ/ህወሓት መከላከያ ውስጥ የተሰራ ዘግናኝ ወንጀል፣ የሻምበሉ አሳዛኝ ታሪክ ከአፋር ወደ ሽራሮና ወደ ሌሎች ግምባሮች  በመጓዝ  ብዙ  ውጤታማ ስራዎችን ሰርቻለሁ። በ1992 ዓም  ከሻዕቢያ በተተኮሰ ...

ወገን ሆይ! ምንድን ነው የምንጠብቀው??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እንዴ! ዝም ብለን እየተመለከትን ወገኖቻችንን አስጨረስናቸው እኮ!!! እንዴ! ሁላችንም እንነሣ እንጅ ምንድን ነው የምንጠብቀው??? ኧረ ከእንቅልፋችን እንንቃ!!! ሕዝባዊው ዐመፅ ከተቀሰቀሰ ሁለት ዓመታት አለፈው፡፡ እስከአሁን ሕዝቡ...

EDITOR PICKS