admin
መተባበር ወይስ መወዳደር? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
ማንም መካድ በማይችል መልኩ ሀገሪቷ መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት።ወይ ወደ ከፍታው መምዘግዘግ አልያም የቁልቁለት ጉዞውን ተያይዛ መስጠም ተመጣጣኝ እድል አላቸው። ሁለቱም መሆን የሚችሉ ነገሮች...
ለመስማትም ሆነ ለማውራት የሚዘገንነው የትግራይ ወታደሮች በአማራ ላይ የፈጸሙት ግፍ! (አቻምየለህ ታምሩ)
"አንገቱ ላይ፣ ደረቱ ላይ፣ ሆዱ ላይ እና ብልቱ ላይ አምስት ጊዜ በጥይት የተመታ እና በደም የተሸፈነውን የወንድሜን አስከሬን ሆስፒታል ውስጥ አገኘሁ"
***
"ማመን ነው ያቀተኝ። ወንድሜ...
ስለተበደሉት ሳይሆን ስለ ወደፊቷ ኢትዮጵያ የሚናገሩት ዶ/ር መረራ ጉድና! (ውብሸት ሙላት)
ዶ/ር መረራን "እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት" ለማለት ከመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተን ነበር፡፡ ዶ/ር መረራ ጋር ትውውቅ የለንም፡፡ በምሁርነታቸውም ያበረከቷቸውን ሥራዎቻቸውን በማንበብ እና በፖለቲከኛነታቸውም የሚያርጓቸውን ንግግሮች እና...
የትግራይ ህዝብና የህወሃት የአንድና ሁለት ጨዋታ (ፋሲል የኔዓለም)
በኢትዮጵያ ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ በተነሳ ቁጥር “ህወሃትንና የትግራይን ህዝብ ለዩ” የሚል መልዕክት ከያቅጣጫው ሲወረወር አያለሁ። አንዳንዴ እንዲህ ብሎ መናገር “የሚዛናዊነት” መገለጫ ተደርጎም ይወሰዳል። ህወሃቶች...
አስደንጋጭ መረጃ ከተባበሩት መንግስታት የጸጥታ እና ደህንነት ዲፓርትመንት (አሰግድ ታመነ)
የወልድያው ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ፤ ታቅዶበት እና ሙሉ ዝግጅት ተደርጎበት በህዋሃት አማካኝነት የተፈጸመ ዘር ተኮር የበቀል ርምጃ ነው
አስደንጋጭ መረጃ ከተባበሩት መንግስታት የጸጥታ እና ደህንነት ዲፓርትመንት
የምታዩት...
እኔ ሰው ነኝ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)
https://www.facebook.com/meqdes.mesfin/videos/10211934020000762/
አመሰግናለሁ ባህር ዳር! (ቴዲ አፍሮ)
ከአራት አመታት በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነው የሙዚቃ ድግሴ እጅግ ባመረ መልኩ ተጠናቋል ። የባህርዳር ህዝብ ወደ ከተማዋ ስገባ ካደረገልኝ አቀባበል ጀምሮ በነበረኝ ቆይታ...
“በኢትዮጵያ ወሰጥ ላለው ችግር ተጠያቂው ወያኔ የሚመረው መንግሰት ነው፡፡”አቶ ኢሣያስ አፈወርቂ [በአቶ ግርማ...
“በኢትዮጵያ ወሰጥ ላለው ችግር ተጠያቂው ወያኔ የሚመረው መንግሰት ነው፡፡” አቶ ኢሣያስ አፈወርቄ በቅርቡ ከአሰመራ ከሰጡት መግለጫ ዋንኘው ነጥብ ነው፡፡ አቶ ኢሣያስ ይህን ማለታቸው ስንሰማ...
























![“በኢትዮጵያ ወሰጥ ላለው ችግር ተጠያቂው ወያኔ የሚመረው መንግሰት ነው፡፡”አቶ ኢሣያስ አፈወርቂ [በአቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2016/09/Ato-Girma-Seifu-Maru.jpg)



