admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

በታላቅ ቅሬታ ተጀምሮ – በቅሬታ የተጠናቀቀው ኮንሰርት (እሳቱ ሰ)

ቴዲ - “ጃ ያስተሰርያልን ካልዘፈንሁ አትወዱኝም ማለት ነው?” ወጣቱ - “አንወድህም!” ቴዲ አፍሮ በባሕር ዳር ኮንሰርት ሊያካሂድ መሆኑንን ከሰማሁ ጀምሮ የምይዝ   የምጨብጠውን አጥቸ ነበር፡፡ መጀመሪያ አላመንሁም ነበር፡፡...

በየቀኑ ስለሚገደሉ፣ሥለሚታሰሩ፣ሥለሚፈናቀሉ ወገኖቻችን…(አቤነዜር ይስሃቅ)

የበፊቱን ለጊዜው ተትን ባለፉት 2 ዓመታት ወይም በ730 ቀናት ውስጥ ብቻ ኢትዮዽያ ውስጥ ከፖለቲካ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ በየቀኑ ሰዎች ሲገደሉ፣ ሲታሰሩ፣ ሲፈናቀሉ፣ ሲሰደዱ። ቁጥሮችም የሚናገሩት...

ከቴዲ አፍሮ እና ከኢሕአዴግ የፌደራሊዝም ጽንሰ ሐሳብ የገባው ማን ነው? (ውብሸት ሙላት)

የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጵያ” የሚለውን አልበም ብቻ በምሳሌነት እንውሰድ፡፡  የአልበሙ መጠሪያ “ኢትዮጵያ” ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሚል ዜማም አለው፡፡ በእዚህም፣ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት ዘፈነ፡፡  አስቀድሞም የተለቀቀውም...

የትግራይ ወታደሮች በወልዲያ ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር በታደሙ ምዕመናን ላይ  ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ ውለዋል! 

አቻምየለሕ ታምሩ አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑት ነፍሰ በላ የትግራይ  ጨካኝ ወታደሮች  በወልዲያ ከተማ የቃና ዘገሊላን  ሃይማኖታዊ በዓል  በማክበር ላይ የነበሩ ምዕመናን  ላይ ባካሄዱት ዘግናኝ  ጭፍጨፋ በደርዘን...

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ! (ያሬድ ጥበቡ)

የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ወያኔ) መለስተኛ ጉባኤ ወይም ኮንፈረንስ ማጠቃለያ ላይ አቶ ስዩም መስፍን ባደረገው ማሳረጊያ ንግግር ላይ "እያንዳንዱን የአመራር አባል እርቃኑን አቁመን ገምግመነዋል፣...

የመለስ ፋዉንዴሽን ለኦሮሞዉ፣ለአማራዉ፣ለወላይታዉምኑ ነዉ?(በፈቃዱ ሞረዳ)

ወይዘሮዋ የኤፈርትን ሥልጣን (ሥልጣን ከተባለ) በራሳቸዉ ጊዜ ( በኩርፊያ) ለመልቀቅ ፈለጉ ወይስ ተባረሩ? መልቀቃቸዉ ወይም መባረራቸዉ ባልከፋ፤‹‹ ሕወሓት ኤፈርትን በዝብዞታል፡፡ እስከዛሬ ኦዲት ተደርጎ አያዉቅም፡፡...

ከአፋችን ይልቅ ተግባራችን ለለውጥ ያለንን ፍላጎት ያሳይልን! (ዮናስ ሃጎስ)

የዘገየም ቢሆን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነወር አይሆንም። የሚካዔል ታቦታ ባቅራቢያችሁ ላለ ምዕመናን ደግሞ በዓሉ ገና አላለቀም። ባህር ዳር ላላችሁና 350 ብር የመግቢያ ትኬት afford...

“በስርዓት ያልተመራ ህዝብ የመሪውን ባህሪ ይወርሳል” (አብዮት ሙላቱ)

በጥንት ዘመን በዓለም መድረክ ታፍራና ተከብራ የኖረችን አገር ለማስተዳደር ዕድልና አጋጣሚ ያነሳው ንጉስ በፀሀይ መውጫ አገር በሩቅ ምስራቅ ይኖር ነበር። 'ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ'...

EDITOR PICKS