admin
ዶክተር መረራን እያስታወሱ ፈገግ ቢሉ (ደረጀ ሃብተወልድ)
እንቅልፍ በፓርላማ
የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ አመራር የሆኑትና ያለበደላቸው ለእስር ተዳርገው የቆዩት ዶክተር መረራ ጉዲና ዛሬ ረቡዕ ከእስር ተፈተዋል። የኢትዮጵያን ደረቅና የመነቼከ ፖለቲካ አልፎ አልፎ ጣል በሚያደርጓቸው...
ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፤ ዘምቢል ሙሉ… (ሃራ አብዲ)
ዘምቢል ሙሉ…
ዘምቢል ሙሉ ጥበብ፤ ዘምቢል ሙሉ እውቀት፣
ዘምቢል ሙሉ ብልሃት፤ ዘምቢል ሙሉ ጥናት፣
ያምቦዉ የምጥ ብስራት፤ የጦቢያ አንጡራ ሃብት፣
እንዴት አማረብህ ፤ ስትወጣ ከእስር ቤት!!
የታደለች ዘምቢል፤ በፕሮፌሰር...
የበረከት ተመልሶ መምጣት ማረጋገጫ (ኤርሚያስ ለገሰ )
የዛሬው አዲስ ዘመን ርዕሰ አንቀፅ የበረከት ስምኦን ተመልሶ መምጣት የሚያረጋግጥ ነው። የአዲስ ዘመን ርዕሰ አንቀፅ የመንግስት አቋም የሚገለፅበት በመሆኑ የሚፃፈው በህውሃት/ ኢህአዴግ የፓለቲካ መሪዎች...
አሁን ኢህአዴግ ተለውጦ ‹ገንዘብ› ይሆናል? (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
በኢህአዴግ ተስፋ ስቆርጥ የእናቴ እናት (አያቴ) ትዝ ትለኛለች፡፡ በተለይ ባለፉት ሶስት አመታት በየእለቱ በኢህአዴግ ተስፋ ስለምቆርጥ፣ በየቀኑ ነው የማስታውሳት፡፡ አያቴ በልጅነታችን የማይሆን ነገር ስናደርግ ስትመለከት፣...
ጡረታ፣ በጠላት ሀገርና ህዝብ ላይ (ጌታቸው ሽፈራው)
ትህነግ አላማዋን አትረሳም፣ አላማዋ በኢትዮጵያ ላይ ነው እንጅ ለኢትዮጵያ አይደለም። የማትፈልገውንም ቢሆን የምታራግፈው በዚህ ህዝብና ሀገር ላይ ነው። ቆሻሻዋን ጥላ አትጥልም። እዳው የዚህ ሀገርና...
የነ ለማን የትግል አካሄድ እንዴት እንመልከተው? (አበጋዝ ወንድሙ)
ለማ መገርሳና አብረውት ባሁኑ ጊዜ በኦህዴድ ውስጥ የበላይነትን የተቀዳጁት ያመራር አባላት፣ የህዝቡን ጩሀት
ለማዳመጥና አንዳንድ እርምጃዎችንም ለመውሰድ እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ በኦሮሚያ ክልል ብቻ
ሳይወሰን፣ በሀገር አቀፍ...
Merera Gudina, Ethiopia opposition leader, freed (BBC)
Jailed Ethiopian opposition leader Merera Gudina has been freed after more than a year in detention.
The leader of the Oromo Federalist Congress was released...


























