admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

The mastermind behind the creation TPLF speaks…. (By Achamyeleh Tamiru)

According to the eye witness account provided by an early EPRP recruit and a graduate of the then-famed PLO military "academy" Tesfaye Mekonen, Isayas...

የማይዘነጋው ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ! (ቆንጂት ተሾመ)

  ለጨርቆስና አካባቢው ልጆች አውርቶ የማይጠግበው፤ አዲስ አበባ የማንም አይደለችም የኢትዮጵያውያን እንጂ ሲል የሚሟገተው፤ የብሔር ፖለቲካን እየኮነነ ‹ኢትዮጵያዊ መንፈስን› የሚያቀነቅነው፤ እግር ኳስን መመልከት ቀን ከሌሊት የማይሰለቸው፤...

«ስቶክሆልም ሲንድሮም» የሚባለው የህሊና በሽታ ተጠቂ የሆኑት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች! (አቻምየለህ ታምሩ)

  አንዳንዴ ሳስበው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በተለይም በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፉት የስነ ልቦና ሊቃውንት «ስቶክሆልም ሲንድሮም» ብለው በሚጠሩት የህሊና በሽታ ተጠቂ የሆኑ ይመስለኛል። «ስቶክሆልም ሲንድሮም» ታጋቾች ከአጋቾቻቸው ጋር...

የአዲስ አበባ ሕዝብ ኀወሓት-ኢህአዴግን ወገቡ እስኪጎብጥ ድረስ ለምን ተሸከመው? (ዳንኤል ሺበሺ)

የአዲስ አበባ ሕዝብ ከትግሉ ለምን ይሸሻል ? ከላይ የተነሳውን ጥያቄ የአ/አ ሕዝብ ለምን ዝም አለ? ወይም ኀወሓት-ኢህአዴግን ወገቡ እስኪጎብጥ ድረስ ለምን ተሸከመው? ብለን መጠየቅም...

 ኦሮሞና አማራ እንደዚህም ነበሩ!! (አፈንዲ ሙተቂ)

ዘንድሮ "አማራና ኦሮሞ ተቀራርበዋል" የሚል አነጋገር ሲደጋገም እሰማለሁ። ይገርማል! በፊት ተራርቀው ነበር እንዴ? ምን ያህል ነው የተራራቁት? "የፖለቲካ ኤሊት ነን" የሚል ሹመት ለራሳቸው ሰጥተው ራሳቸውን...

መያዧ መጨበጫ ጠፍቶባቸዋል! (ጌታቸው ሽፈራው)

~ ለብሔራዊ መግባባት ሲባል የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተባል! ~ ትንሽ ቆይተው ስምንት ጊዜ ደልዘው አንድንድ የፖለቲካ ፓርቲ አባላትንና ሌሎች ግለሰቦችን እንፈታለን አሉ! ~...

ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ (ቬሮኒካ መላኩ)

ጥር ፲፫ በባህር ዳር ፈለገ ግዮን በአስራት ወልደየስ ስታዲየም(ስታዲየሙ በፕሮፌሰር አስራት ስም ብንጠራው መልካም ነው ) በዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለት መቶኛ አመት የልደት በአል ላይ...

EDITOR PICKS