admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

“አቶ ለማ መገርሣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዋር ላይ ስማቸው ከፍ ብሎ ተሰቅሏል! (ጥሩነህ ይርጋ)

በዚህ ሰው ዙሪያ ደጋግሜ ስለሞጫጨርኩ ምን ነካው እንዳትሉኝ እንጂ፥ ሰሞኑን የእኝህ ወጣት ፖለቲከኛ ንግግር እኔንም ቀልቤን ገዝቶታል። መከራ ለጠናበት ህዝቤ ሰላምና ነጻነት ከመመኘት የተለየ...

ትግራይ እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው! (ቬሮኒካ መላኩ) 

በግዜ መጣበብ ምክንያት ከማህበራዊ ሚዲያው ራቅ ብያለሁ። ብዙ የማነሳቸው ጉዳዮች አሉኝ። ለዛሬው በዚህ ጀምሪያለሁ። የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ ፖለቲካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ወደ ለየለት...

ዳግማዊ ኦሮማይ (በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

‹‹ስለ ልዑላኑ ማውራት ከአንገት ያሳጥራል›› ኒኮሎ ማኪያቬሊ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ››በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ እንደ ኾነ ይታወቃል፡፡እንደ እርሱ አተረጓጎም፣ ኦሮማይ ማለት አለቀ፣ ተፈጸመ፣ ሰዓቱ...

“የትግራይ የበታችነት” ብለን ደግሞ እንሞክረው! (መልካሙ ተመስገን)

"የትግራይ የበታችነት".. ተቀባይነት ከገኘ፣ሌሎቹ ክልሎች"... ያደጉ፣በእንዱስትሪ የዳበሩ፣በጦርነትና በተፈጥሮ አደጋ ያልተጎዱ ናቸው..." እንበላቸው? መንግሥቱ ኃ/ ማርያም ወያኔ ሥልጣን ሳይዝ ከአንድ አመት አሰቀድሞ በ1990 ሸንጎው በደረገው ስብሰባ ላይ፣የትግራይ አስተዳዳሪ...

በግንቦት 7፣ በዴምሒት፣በኦነግ ሻእቢያ ትክሻ ዓረቦች ሀገራችን ሊገቡ ነው! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወገን ሆይ አልቆልናል! ወያኔ በዓረብ ጅብ ሊያስበላን ነው፡፡ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ግብጽና ዓረብ ሀገራት ሲሯሯጥ፣ ሲሻጠር፣ ሲዶልት፣ ሲተልም፣ ሲያቅድ ከሰነበተ በኋላ ትናንትና ለራሱ የብዙኃን...

ታዳሚን እንባ ያራጨው የችሎት ውሎ (በጌታቸው ሺፈራው)

  ዛሬ በጠዋት ሰብሰብ ብለን የገባነው ወደ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነበር። ከ4ኛ ወንጀልችሎት ስወጣ 19ኛ ወንጀል ችሎት ታዳሚውን ያስለቀሰ፣ ዳኞቹን ሳይቀር ያሳዘነ ትዕይን እንደነበር ሰማሁ።...

የመቀሌው ስብሰባና የ’ፖለቲካ እስረኞች’ ፍቺ (መሳይ መኮንን)

ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ መግለጫ እየሰጡ ነው። የእስረኞችን መፈታት በተመለከተ ትላንት መግለጫ እንደሚሰጡ ስንሰማ መቀሌ ወሰነች ብለን ነበር። ምክንያቱም የእስረኞች መፈታት...

EDITOR PICKS