admin
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የገጠማት ፈተና ኢትዮጵያን ከመታደግ ጋር ባንድነት የሚታይ ነው (ከይኄይስ እውነቱ)
ወያኔ ግንቦት 1983 ኢትዮጵያን ለግል ዓላማውና ጥቅሙ ሲቆጣጠር፣ ለጥፋት ዓላማው ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠራቸው መንፈሳዊ ተቋማት አንዷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን (የኢኦተቤ/ክ) መሆኗ የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ በአንድ...
ህወሓት ልትነጣጥለን ስትጥር የበለጠ ተጋመድን!! (ሃብታሙ አያሌው)
ኦላን ይዞ
ከመሐል ያለው ዬናታን ወልዴ ከዳር የሺዋስ አሰፋ፤ ማዕከላዊ እኔ ሰባት ቁጥር ዮናታን ዘጠኝ ቁጥር የሺዋስ ሦስት ቁጥር ነበርን። ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ስንወርድ ሁላችንም...
ከካሳ እስከ ቴዎድሮስ (አፈንዲ ሙተቂ)
በጎንደር ቤተ መንግስት እልፍኝ ውስጥ ከባድ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት እቴጌ መነን (ትልቋ)፣ ራስ አሊ፣ አንድ መነኩሴ እና ሌሎች ሹማምንት ነበሩ (ደጃች...
“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!” (ስዩም ተሾመ)
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም...
“ወያኔ ህዉሓትን አዝለን እንዳመጣነዉ አንቀልባዉን በጥሰን እንወረዉረዋለን ” (ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ)
በእሸቴ ካሳ ዘውዴ
" ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ <Beyond The Horizon > ለመጀመሪያ ግዜ
ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኤርትራ የዉስጥ. ፖሊሲ ዉጪ "ወያኔ ህዉሓትን" እርቃኑን የወረወረና,...
በዚህ አገዛዝ ምን የማይፈፀም አስነዋሪ ተግባር አለ?!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ወጣቶች የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ምስል ያለበት መለያ በመልበሳቸው ለእስር ተዳረጉ!!!
በዘመነ መሳፍንት ተከፋፍላና ተዳክማ የነበረችውን ኢትዮጵያን ወደ አንድነትና ጥንካሬዋ ለመምለስ ታላቅ ራዕይ የነበራቸው ዳግማዊ አፄ...
«ኢህአዴግ ጠላት አይንቅም…» (ዮናስ ሃጎስ)
ኢህአዴግ አይታደስም ስንል ውስጡ ጨዋ የሆኑ በመርህ ብቻ ኢህአዴግን የሚደግፉ ምናምን ጥሩ ሰዎች ጠፍተው አይደለም። በእርግጥ ወንጀል ባይፈፅሙም ቅሉ የተፈፀመ ወንጀልን አይተው በዝምታ ማለፍ...
የምሕረት አደራረግ ሕጉና ዓላማው ሲገለጥ፤ (ውብሸት ሙላት)
የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የአባል ድርጅቶቹ ሊቃነመናብርት ጋር በመሆን የግንባሩ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለአስራ ሰባት ቀናት ያደረገውን ግምገማ መሠረት በማድረግ ማብራሪያና መግለጫ...


























