admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮጵያዊ ኩራታችን በጨረፍታ… (ሌሊሳ ግርማ)

...ያው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፡፡ መኩራት በምንችላቸው ነገሮች ሁሉ እንኮራለን፡፡ አንደኛው ኩራታችን ከሌላው ጋር ግንባር ለግንባር ተጋጭቶ ጭው ብሎ የዞረበት ቢሆን እንኳን፡፡ ሉሲ ኢትዮጵያ ውስጥ...

ሀገሬ (ገብረክርስቶስ ደስታ)

(ገብረክርስቶስ ደስታ፡፡ መንገድ ስጡኝ ሰፊ፡፡ 1998) ይኽ የገብረ ክርስቶስ ግጥም ተሳድደንም ይኹን ተቸግረን ከሀገር የምንወጣ ኢትዮጵያውያን ከሀገር ስንወጣ የሚጫነን ስሜት ይመስለኛል፡፡ ነጻነት እንደሌለ እያወቅን እንኳን...

“በእስር ቤት ቆይታዬ ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ” [ቀለብ (አስቴር) ስዩም]

- ባለቤቴም፣ በኔ ምክንያት ከመደበኛ ስራው ተፈናቅሎ በችግር ላይ ነው ያለው፡፡ በአጠቃላይ በኔ መታሰር ቤተሰቤ ተጎሳቁሏል፣ ቤተሰቤ ተበትኗል፡፡ የነበረው እንዳልነበር ሆኖ ነው የጠበቀኝ፡፡--” ቀለብ ስዩም...

“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ” [መስፍን ማሞ ተሰማ ሲድኒ – አውስትራሊያ]

በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም።ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት መንፈስ ብቻ በሆነው ኢትዮጵያ በአዲስ...

ፈረንጆቹ የዐፄ ቴዎድሮስ ዘመዶች (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ጥር ስድስት የሚከበረውን የአፄ ቴዎድሮስ ልደት ምክንያት በማድረግ አፄ ቴዎድሮስን እና ዘመናቸውን መቃኘት መጀመራችን ይታወሳል ለዛሬ አፄ ቴዎድሮስ የዘር ሀረጌ ውስጥ አለ ያለን አንድ...

የእስረኞች አለመፈታት፣ የብሔር የበላይነትና የቄሮ ምርመራ (ተስፋለም ወልደየስ -አርያም ተክሌ)

የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቀመናብርት ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ጉዳዮች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መወያያ መሆናቸው ቀጥሏል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን “ቄሮ” ተብሎ...

ቴዎድሮስ ካሳሁንን ምን ነካህ? ተው ተው! ፈጥነህ ውጣ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን)

አይ በጣም አዝናለሁ! ከቴዎድሮስ ካሳሁን ጋራ መጣላቴ ነው! ቴዎድሮስ ካሳሁን የያዘውን ሕልም፣ አቋምና ግብ አንድ ደረጃ ካላሳደገ በስተቀር ጠቃሚነቱ አገልግሎቱ አስፈላጊነቱ ያለፈበት ይመስለኛል፡፡ ቴዎድሮስ...

”ከምኒልክ በፊት እግዚአብሔር የእኔን ሞት ያስቀድም” ንጉሥ ተክለሃይማኖት  (በጳውሎስ ኞኞ)

በቀድሞ ስማቸው አዳል ተሰማ ይባሉ የነበሩት ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከአባታቸው ደጃች ተሰማና ከእናታቸው ወ/ሮ ምዕላድ በ1830ዓ/ም ተወለዱ፡፡ አዳል ገና በልጅነት እድሜያቸው አባታቸው በግዞት ስለተወሰዱ ወደ...

EDITOR PICKS