admin
ጠቅላይ ሚንስትሩ ፓርላማውን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብንም ንቀዋል!! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
በአንድ ሀገር የፓርቲ ስራ አስፈፃሚም ይሁን መዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የፓርቲው ነው። ፓርላማ ግን የሚወክለው ህዝቡን ነው።በአንድ ሀገር በማንኛውም መስፈርት እና ስማቸውም እንደሚያሳየው የህዝብ ተወካዮች የሚያቀርቡት...
The Sensational OPDO and Popular Reactions (BefeQadu Z. Hailu)
(A note inspired by a Facebook post of Yemane Mitiku)
The people in social media and beyond are perplexed about what is going on within EPRDF. Almost...
ሼኹን በምን መልኩ እናስባቸው? (አሰፋ ሃይሉ)
– አ ል ረ ካ ኹ ም !
ስለዚህ ሰው ብዙም ሃተታ አላበዛም፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት በሃገራቸው በሣዑዲ መንግሥት በሙስና ተጠርጥረው ታሥረዋል፡፡ በእርግጥ ከዚህም ቀደም...
የአባዱላ መልቀቂያ በህውሓት ተቀባይነት አገኘ (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
የአባዱላ መልቀቂያ በህውሓት ተቀባይነት ማግኘቱን የነገረን ሪፓርተር ጋዜጣ የአገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለማሳየት የታዋቂ ሰዎችን አስተያየት ይዞ ወጥቷል። አስተያየታቸው ከማረከኝ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል።
- የቀድሞ...
ደደቢቶችን እንደ ሰው እንዲያስቡ ማድረግ አይቻልም!! (ስዩም ተሾመ)
አሁን ዝም ብዬ ስለ ህወሓቶች "#ቆሞ_ቀርነት" እያሰብኩ ሳለ ባለፈው አምባሳደር ሲኒማ አንድ ወጣት ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ለዚህ ወጣት #ብሔርተኝነት ለማንም የማይበጅ ጭንጋፍ የፖለቲካ አመለካከት እንደሆነ...
ሌቴናት ኮረኔል ዶክተር አብይና የህወሐት ደህንነት መስሪያ ቤት…
ኮ/ል አበበ ገረሱ
ዶክተር አብይ አህመድ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የሌቴናት ኮረኔልነት ማዕረግ ያላው በሰራዊቱ ውስጥ ላቅ ባለ ችሎታቸው ምክንያት በእነሳሞራ ጥርስ ውስጥ ገቡ " ይሄ...
ህወሀት ቢዳከምም ቶሎ እጅ አይሰጥም መርዙንም በቀላሉ የሚተፋ ድርጅት አይደለም
መሳይ መኮንን
ህወሀት አድብቷል። አንገቱን የሰበረ መስሏል። ሆደ ቡቡ ሆኗል። መሪዎቹ በየምክንያቱ ያለቅሳሉ። ''እንዲህ መሆናችንን አናውቅም ነበር---ለካንስ በድለናችኋል'' ይላሉ በየዕረፍት ሰዓቱ። በኢሳት እጅ የገባው ግርድፍ...




























