admin
Ethiopia’s university chaos ‘lack sound reason,’ students asked to respect curfew
Africanews
Negeri Lencho, Ethiopia’s Minister of Information has disclosed that relative calm had returned to university campuses rocked by deadly violence weeks back and that...
የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከዚህ በኃላ በህወሀት መልካም ፍቃድ የሚወሰንበት ግዜ እያከተመ ነው (ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና)
በአሁን ሰአት የኢሀዴግ ስራ አስፈፃሚ ውሳኔ ኦሮሚያ ውስጥ ተግባራዊ ማድረግ ከባድ ነው:: እነ አቶ ለማ መገርሳ ያልተስማሙበትን:: እነ ገዱ አምዳርጋቸው ያልተስማሙበትን አማራ ክልል ላይ ተግባራዊ...
ሶማሊ እና ኦሮሞ ወንድማማቾች ናቸው! (አፈንዲ ሙተቂ)
ታሪካችን የመረዳዳት እንጂ የግጭት አልነበረም። ታሪካችን የአብሮ መኖር እንጂ የመበላላት አልነበረም። ታሪካችን የመፋቀር እንጂ የመናቆር አልነበረም። እጅግ በሚገርም ሁኔታ አንዳችን ለሌላው መብትና ጥቅም መከበር...
ኢህአዴግ- ከግንባር ወደ ውህድ ፓርቲ? ”(ተስፋለም ወልደየስ – ሸዋዬ ለገሠ)
በኢትዮጵያ በገዢ ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ “አለ” የሚባለው ሽኩቻ ስር መስደዱ ይነገራል፡፡ በግንባሩ ስር የተሰባሰቡት አባል ድርጅቶች በየፊናቸው የሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ፓርቲውን እንዳይሰነጥቀው ይፈራል፡፡ ኢህአዴግ ላለበት...
ሁሉም እንስሳት እኩል ናቸው አንዳንዶቹ ግን ከሌላው ይበልጣሉ (መሳይ መኮንን)
መረጃዎች ጅረት ሆነዋል። ይፈሳሉ። በጥንቃቄ የተመረጡትን ለቅመን ስንመረምራቸው የሚሰጡን ምስል የህወሀት ፍጻሜ ከሚጠበቀው በላይ ፈጣንና ቅርብ መሆኑን ነው። በቀናት የሚጠብቅ ሳይሆን በሰዓታት የሚለዋወጥ የፖለቲካ...
ሽለላ እና ቀረርቶውን ቀነስ !! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
"ወጥ በወጥ ሆናችኃል" ዳንዔል ብረሃን
"ስብሰባው ላይ የፀፀት እምባ እያነቡ ነው።" ፍፁም ብረሃኔ
"ፈስ በፈስ ሆናችኃል።" ዘፀዓት
"በስሌቱ መሰረት እናሸንፋለን።በሌኒንዝም ደግሞ ተሸናፍ ቀለል ስል purging ከበድ ካለም...
የአሁኗ ኢትዮጲያ ለሰላማዊ ለውጥ ቀርቶ ለመፈንቅለ መንግስት እንኳን ያልታደለች ሀገር ናት (ስዩም ተሾመ)
አቶ ጌታቸው አሰፋ የሀገሪቱ የደህንነት ኃላፊ እንደመሆናቸው መጠን በተለያዩ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ጣልቃ ሊገቡ እንደሚችሉ ይገመታል። ይህን የማድረግ ስልጣን የተሰጣቸው የሀገርና ሕዝብን ደህንነት ለማስከበር...
የኢህአዴግ ፓርላማ በይፋ ተከፋፈለ!
ሃብታሙ አያሌው እና ያሬድ ጥበቡ
♦የኦህዴድና የብአዴን ፓርላማ ተቀማጮች ሃይለማሪያምን ሃገሪቱ የገባችበትን ትርምስ በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጥ አዘዙት!
♦የኦህዴድና ብአዴን የፓርላማ ተቀማጮች ከድርጅቶቻቸው ጋር ስብሰባ ተቀምጠው አቋም...

























