admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

ደብረጽዮን ማን ነው? (ዳዊት ስለሺ)

ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ሽሬ ተወልዶ ያደገ የአድዋ እና የኤርትራ ተወላጅ ነው። በትምህርቱ በጣም ዘገምተኛ እና ጨለምተኛ ነበር ይሉታል አብሮ አደጎቹ።  የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሳይጨርስ ትግራይን...

ፍትህ በመጠየቋ በሃርነት ትግራይ ለእስር ሰቆቃ የተዳረገችው ንግስት ይርጋ ማናት? (አብቹ ወርቅነህ)

ወጣት ንግስት ይርጋ ተፈራ የቤት ስሟ ይርገዱ ነው።  ንግስት የተወለደችው ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ ወረዳ ሲሆን፥ እድሜዋ ወደ 24 ዓመት ይጠጋል። ንግስት ይርጋ ነዋሪነቷን አባቷ በሚገኙበት ጎንደር...

የክልሎቹ ሕገ-መንግሥት ወዴት አሉ? ምንስ እየፈየዱ ነው? (ውብሸት ሙላት)

ፌዴራላዊ ሥርዓት፣ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የራስ ገዝነታቸውን በማስጠበቅ  በማእከላዊው መንግሥት በጋራ መሳተፍ በሚያስችላቸው መልኩ አገርን የማቋቋምና የማስተዳደር ጥበብን የሚከተል የአስተዳደር ዘዴ ነው፡፡ የፌደራል መንግሥት...

“go fund me” አይዞህ ሙሉቀን! ኢትዮጵያ የምታኮራ ውለታ የማትረሳ እናት ናት..የእሷ ልጆች ነን!

Alemneh Wasse News ታላቁ የኢትዮጵያ ሮማንቲክ ዜማዎች ተገዳዳሪ የሌለው ንጉስ(በሴቶች አስቴር አወቀ መሆኗን ተንዘቡልኝ።ሙሉቀንና አስቴር ያለ ፍቅር ሌላ አጀንዳ አፋቸው ገብቶ አያውቅም ቢኖርም ኢምንት ነው።)ሙሉቀን...

የመረራ ክስ ምን ይነግረናል? (በዘላለም ክብረት)

  በሰዎች የእድገት መሰላል በተለምዶ ‹ሃያዎቹ› (twentysomethings) የሚባለው የዕድሜ ክልል እጅግ ወሳኝ እንደሆኑ ብዙ ጥናት መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሰዎች ከልጅነት ጊዜያቸው ወደ ጉልምስና የሚሸጋገሩበት ጊዜ መሆኑም...

የህወሓት አዙሪት፡ በድርጅቱ መግለጫ ላይ የቀረበ ትንታኔ! ! (አስፋው ገዳሙ)

ህወሓት ከ35 ቀናት የዝግ ስብሰባ በኋላ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ስልጣናቸውን ያጡና በስልጣናቸው ላይ ሌላ ስልጣን የጠቀለሉት ታውቋል፡፡ ለመሆኑ ይኸው መግለጫ ካለፉት መግለጫዎች የሚለዩትና የሚያመሳስሉት ነጥቦች...

አቆራራጩ ጌታቸዉ ረዳ እንኳን ወደ ተፋፋመዉ እሳት በደህና መጣህ። (ሃራ አብዲ)

አቆራራጬ መጣሽ ወይ፤ አጎማማጄ መጣሽ ወይ፤ ልቀበልሽ ወይ። «በትልቁ ልጃቸዉ ሚስት ደስተኛ ያልሆኑ እናት ትንሹ ልጃቸው ሚስት አግብቶ ሙሺራይቱን ይዞ ወደ ቤት ሲመጣ የዘፈኑት ዘፈን ነዉ በማለት» የአባቴ...

CIA Agent Confesses On Deathbed: ‘I Killed Bob Marley’

A 79-year-old retired officer of the CIA, Bill Oxley, has made a series of stunning confessions since he was admitted to the Mercy Hospital...

EDITOR PICKS