admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

‹‹የፍርድ ሂደቱ ድራማ ነበር››ወ/ት ወይንሸት ሞላ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባል [በነገረ ኢትዮጵያ]

ወ/ት ወይንሸት ሞላ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ስትሆን ፓርቲው በሚያደርጋቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ከሆኑት መካከል እንደሆነች ይነገርላታል፡፡ ወጣቷ ፖለቲከኛ ወይንሸት...

‹‹ከታሰርኩ ጀምሮ ከጠበቃዬ ጋር የተገናኘሁት አንድ ቀን ብቻ ነው›› አብርሃ ደስታ

‹‹ሕገ-ወጥ ሕጎች እየበዙ ነው፣ ማብቃት አለባቸው!›› ‹‹አንዱ በሀገርህ ላይ የመኖርህ መገለጫ ሳትሰጋህ መኖር ነው፤  ሌላ ሀገር ያለ ይመስል አልሰጋም›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በኤሊያስ ገብሩ (ጋዜጠኛ) *****አብርሃ ደስታን በተመለከተ፣ ከጠበቃ...

የግንቦት 7 ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዌ ኦስሎ በተሳካ ሁኔታ ተደረገ!!

በኣበበ ደመቀ በግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በአለም አቅፍ ደረጃ በ26 ዋና ዋና ሃገሮችና ከተሞች በመካሄድ ላይያሉት ዝግጅቶች አካል የሆነውና እሁድ ኦገስት 31 በኖርዌይ...

ከታሳሪ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪና አሕመዲን ጀበል ጋር በቂሊንጦ የነበረኝ ቆይታ [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]

‹‹እኛ ታስረንም፣ በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት እና ጋዜጠኞች ላይ የሆነው ነገር እጅግ ቅስም ይሰብራል (It’s really heart breaking!)››ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ‹‹እስር ደግም ነገር ነው›› ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ‹‹የነጻነት...

መልዕክት ከእስክንድር ነጋ ”ጥቁሩን ሳምንት ተቀላቀሉ”

እንደሰማሁት ከሆነ ጥቁር ሳምንት በሚል የተጀመረው ዘመቻ ጥሩ ዘመቻ ነው፡፡ በማህራዊ ሚዲያው ሲንቀሳቀሱ የነበሩትም ሆነ ጋዜጠኞች በመታሰራቸው እንቅስቃሴው አለመዳከሙ ያስደስታል፡፡ መጭው ዘመን የነጻነት ይሆን ዘንድ...

ወያኔና ይሉኝታ አይተዋወቁም [አንተነህ መርዕድ-ጋዜጠኛ]

ህወሃት በሻዕብያ ታዝሎ* ምኒልክ ቤተመንግስት ከገባና ኦነግንም ሆነ ሌሎቹን ጠፍጥፎ የሰራቸውን መናኛ ድርጅቶች እንኳ ሳያስቀርብ በብቻው የተያያዘው ዘረፋ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ ያለ ሂደቱ ያላስደነገጠው...

EDITOR PICKS