admin
What’s Up Africa – African Comedy News show does a skit about Zone 9...
Ethiopia has a bad reputation when it comes to press freedom. But is that accurate? Are the latest arrests of six bloggers and three...
Somalis in Ethiopia – in pictures
theguardian
Using double exposure photography, Leikun Nahusenay documents life in Jijiga, the capital of the Somali region of Ethiopia. Addis Rumble repor
Leikun Nahusenay is a...
የዞን ዘጠኝ ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ላይ ተጨማሪ 28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ!
የዞንዘጠኝ ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ላይ ተጨማሪ 28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ!
ዛሬ አራዳ "ፍርድ ቤት" አንደኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት
ናትናኤል አበራ
አጥናፍ ብርሃኔ
ዘላለም ክብረት
እንዲሁም
ጋዜጠኞቹ
ኤዶም ካሳየ
ተስፋዓለም ወልደየስ
አስማማው ሀይለጊዮርጊስ...
በ እስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የ ኣቶ ኣንዷለም ኣራጌ መልዕክት (ከጋዜጠኛ ኤሊያስ...
‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …››
‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ››
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
‹‹አሁን ደስተኛ ነኝ››
‹‹እስክንድርን ምግብ ማብሰል እያለማመድኩት ነው››
አቶ...
የአንዲት አገር ልጆች በሁለት ባንዲራ?!… (እንግዳሸት ታደሰ )
ትላንት ኦስሎ ላይ በተካሄደው የበጋ አትሌቲክስ ውድድር ላይ ፣ በየአመቱ ሁልጊዜ እንደሚደርገው አልተገኘሁም ነበር ፡፡ ምክንያቱም አልተመቸኝም ፡፡ ባሳለፍነው ሰኞ የጰራቅሊጦስ በዓልን ለማክበር ፣...
የማለዳ ወግ … አይዞህ ናፍቆት እስክንድር ነጋ ! ላንተም የጨለመው ይነጋል …(ነቢዩ ሲራክ)
አይዞህ ናፍቆት ! አንተ አባትህ ለሚወዳት ኢትዮጵያና ህዝቧ ሲል እንደ አብሃም ልጅ ይስሓቅ ለመስዋዕት የቀረብክ ነህና ጻድቁን ትመሰላለህ ! ልበ ሙሉው ሀገር ወዳድ አባትህ...
ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ! (ኣብርሃ ደስታ – ከትግራይ)
ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ!
========================
በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ "አይናለም" የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ። በዛ አከባቢ ያለው ደን "የመለስ ፓርክ" ተብሎ ተከልሏል። ኗሪዎቹ...
























