admin
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ….!!! (መስከረም አበራ)
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ....!!!
.መስከረም አበራ
በህዝብ መመረጡን በቀን አስርጊዜ ለራሱ የሚነግረው ብልፅግና ፓርቲ "ጠቅላላ ጉባኤ ላደርግ ነው" እያለ ነው። ለጉባኤውም "ከፈተና ወደ ልዕልና" የሚል ስም...
ሀገር የሌለዉና ኢትዮጵያዊነቱን የተነጠቀ ህዝብ ከመሆንም የከፋዉ የጋራ መጻኢ ራዕይ የሌለዉ ህዝብ መሆን ነዉ ...
ሀገር የሌለዉና ኢትዮጵያዊነቱን የተነጠቀ ህዝብ ከመሆንም የከፋዉ የጋራ መጻኢ ራዕይ የሌለዉ ህዝብ መሆን ነዉ ....!!!
ሸንቁጥ አየለ
አንተ ኦሮሞ ነህ: አንተ ትግሬ ነህ: አንተ አማራ ነህ:...
መደመጥ ያለበት! ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ ታዲዮስ ታንቱ
https://www.youtube.com/watch?v=yt68IBH1Tq0
ዐብይ አሕመድና የኦነግ አራጅ ሠራዊት! (መስፍን አረጋ)
ዐብይ አሕመድና የኦነግ አራጅ ሠራዊት!
መስፍን አረጋ
ከጦርነት ዝግጅቶች ውስጥ አንዱና ዋናው ጠላትህን ጭራቅ አድርገህ በመሳል፣ ተዋጊወችህ የሚዋጉት ከሰው ጋር ሳይሆን ከጭራቅ ጋር እንደሆነ፣ የሚገድሉትም ሰው...
የዐቢይ ፆም የቅዱስ ፓትርያርክ መልዕክት!
የዐቢይ ፆም የቅዱስ ፓትርያርክ መልዕክት !
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፤
በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ ፣
በጾምና በጸሎት ወደ...
ፆም ምንድነው….??? የፆም ጥቅምስ….??? (ዲ.ን የአብስራ ግርማ)
ፆም ምንድነው....??? የፆም ጥቅምስ....???
ዲ.ን የአብስራ ግርማ
*.... መብላቸውን እና የሚጠጡትን ጠጅ አስቀርቶ ጥራጥሬ ሰጣቸው
/ ትንቢተ ዳንኤል 1፥13/
*.... ጉልበቶቼ በጾም ደከሙ ሥጋዬም ቅቤን ከማጣቱ ከሳ
/መዝሙረ ዳዊት 109፥24/
የ2014...
የቡዳ መድኃኒቱ ነፍጠኛው ፑቲን !! (ዘመድኩን በቀለ)
የቡዳ መድኃኒቱ ነፍጠኛው ፑቲን !!
ዘመድኩን በቀለ
• በሴረኞች የፈረሱ የፈራረሱ ሃገራትን እንደ ፑቲን ያለ "አንድ አድርጋቸው!" የሆነ ነፍጠኛ መሪ ይስጣቸው አሜን!!
".... እኔም የኢትዮጵያዬን ፑቲን እየጠበቅኩት...
“ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት…!!!” እስክንድር ነጋ
"ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት...!!!"እስክንድር ነጋ
በጌጥዬ ያለው
"አብይ ጸረ ዴሞክራሲ ነው...!!!"
ከታላቁ መሪያችን ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች አውግተናል።
በህዝብ ተወካዮች በሞላው ፓርላማ ጠ/ሚንስትሩ ተገኝተው የዘላበዱትን ፣ ስለ...






















