admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

አልጋና ጾም…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

አልጋና ጾም...!!! ያሬድ ሀይለማርያም በጣና ደሴት፤ ክብራንቅዱስ ገብርኤል ገዳም የተመሰረተው በ1313 ዓ.ም ሲሆን የወንዶች ገዳም በመባል ይታወቃል። በገዳሙ ሙዚየም ውስጥ ካየሁዋቸው ብዙ ነገሮች አንዱ የንጉስ ተክለሀይማኖት...

“የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቁም እስር ይለቀቁ…!!!” (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)

"የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቁም እስር ይለቀቁ...!!!"      የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ  *.... አቶ ዳውድ ኢብሳ በቁም እስር ላይ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ምርጫ ቦርድ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው፤ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው...

አዲስ አበቤ ሆይ! ‘’ዝምታና ፍርሃት’’ እስከ መቼ? (ፊልጶስ)

አዲስ አበቤ ሆይ! ‘’ዝምታና ፍርሃት’’ እስከ መቼ? የክበረ- በዓላችን ለማክበር የተደራጅነውን ያህል-- ለህልውናችን ብንደራጅ?   ፊልጶስ የድልና የክብረ-በዓላችንም ለማክበር ተሰባስበን እንወጣለን፤ ስሜታችን፡ ቁጭታችን፣ ብሶታችን፣  በአጠቃላይ ገዥዎቻችን የሚያደርሱብንን የጭቆናና...

የእግዚአብሔርን ትድግና የምንፈልግ ከሆነ ከሰፈራችን ‹‹ጌልገላ›› እንውጣ ! (ከይኄይስ እውነቱ)

የእግዚአብሔርን ትድግና የምንፈልግ ከሆነ ከሰፈራችን ‹‹ጌልገላ›› እንውጣ!   ከይኄይስ እውነቱ በርእሰ መጻሕፍቱ - መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ - ተመዝግቦ ከምናገኘው አስደናቂ ታሪክ አንዱ የገባዖን ጦርነት ነው፡፡ እግዚአብሔር...

እምዬ ምኒልክ — የፈውስ ንጉሥ….!!! አሳፍ ሀይሉ

እምዬ ምኒልክ — የፈውስ ንጉሥ....!!! አሳፍ ሀይሉ   ‹‹መድኃኒት ጥቂቱ ይበቃል እያለች የምኒልክ እናት አንድ ወልዳ መከነች....!!!›› እምዬ ምኒልክ፣ እነዚያ የአድዋ ጀግኖች ሁሉ፣ ጀግንነታቸው በጦር አውድማ ላይ ብቻ የተወሰነ...

ሩሲያና ኢትዮጵያ…!!!  (ዘመድኩን በቀለ)

ሩሲያና ኢትዮጵያ...!!!  ዘመድኩን በቀለ "…በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክርቤትን ጨምሮ ሌሎችም ተጨማምረው ከ11 ጊዜ በላይ በኢትዮጵያ ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጧል። በዓረቡም፣ በአሜሪካና...

ሰበር መረጃ በአድዋ በዓል ሳቢያ 3 ሰዎች ተገደሉ….!!! ባልደራስ

ሰበር መረጃ በአድዋ በዓል ሳቢያ 3 ሰዎች ተገደሉ....!!! ባልደራስ •በዓሉን ተከትሎ በደረሰባቸው ጥቃት የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ  ተማሪዎች ጫካ ገቡ....!!! የአድዋ በዓል ዋዜማ በሆነው የካቲት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጎንደር...

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአድዋ ድል! (ሶልያና ኤፍሬም)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአድዋ ድል! ሶልያና ኤፍሬም ከታች የምታዩት ምስል በ1940 ዓ.ም የተሳለ ስዕል ነው። አሁን ላይ የሚገኘው በእንግሊዝ ሙዝየም ውስጥ ነው።  በአሜሪካ በካናዳ በጀርመን በፈረንሳይ በእንግሊዝ...

EDITOR PICKS