>

"ፋኖ ይፍረስ የሚለውን ሁሉ አላህ ጭንቅላቱን ያፍርሰው...!!!" (አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕስ መስተዳደር)

ፋኖ ይፍረስ የሚለውን ሁሉ አላህ ጭንቅላቱን ያፍርሰው…!!!”
      አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕስ መስተዳደር

 ማነው መሳሪያ ጥይት ልብስ ሬሽን ሳይጠይቀው በዲንጋይና በዱላ ከጠላት ማርኮ ታጥቆ ለሀገር የተዋደቀው? ሀገሩን ከአሸባሪዎች መንጋጋ ፈልቅቆ ያዳነው? ከተማ ላይ በቆንጆ ቢሮ በተሽከርካሪ ወንበር የተቀመጠው በዘመናዊ መኪና የሚጓዘው የደለበ ደሞዝ  የሚከፈለው አመራር?
ወይስ ከህወሓት ጋር ተመሳጥሮ ገንዘብ እየተቀበሉ ሰራዊቱን ያስፈጀ ህዝብ የዘረፈ ያሰገደለው ሸረኛ ነው?
  እርግጠኛ ነኝ! መንግሥት ” ፋኖ ይፍረስ” አላለም አይልምም ! ይሄ የጁንታ ምኞት ነው! በፍጹም በፍጹም የማንቀበለው ነገር ነው !
ፋኖ ይፍረስ የሚል ከአለ…. አላህ ጭንቅላቱን ያፍርሰው!
Filed in: Amharic