>
5:33 pm - Thursday December 5, 7005

"የእኛዎቹ ኦነግ ሸኔዎች ...!!!" (መስከረም አበራ)

“የእኛዎቹ ኦነግ ሸኔዎች …!!!”

መስከረም አበራ


ስለ እነዚህ በፍጡራን ምንም ማለት ካቆምኩ አንድ አመት አለፈኝ። ግን ዝም ማለት የሚቻለው ቢያንስ የማይጎዳህን ነገር ነው። እነዚህ ጉዳቶች፣ጥቃቶች፣ውርደቶች መኖራቸው ለድሆች ሞት ምክንያት ነው። በሚያስገድሉት ህዝብ ደም በተነከረ ወንበር ላይ እየተሽሞነሞኑ ተቀምጠዋል፣የማያድኑትን ህዝብ ሊያድን ይችላል ብለው ያሰቡትን ሰው ሊያስገድሉ ከሚቀያይሩት ጌታን ጋር ጉባኤ ይቀመጣሉ።  የእኛ ኦነግ ሸኔዎች እነዚህ ናቸው!!!
ጠላት ያለንማ ከልጅ እስከ አዋቂ እንደማይራራልን በደምብ አውቀናል፣ጠላት ያለህ ተንበርክከህ ስትለምነው መልሶ በንዴት ይረግጥሃል እንጅ እንድትነሳ የምህረት እጁን አይዘረጋልህም፣የምንገደለው በራሳችን ገልቱነት እንጅ ጠላት ባሉን  አካላት ጀግንነት አይደለም። ለማንኛውም የእኛ ኦነግን ሸኔዎች እነዚህ ናቸው ……
Filed in: Amharic