admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ (ባልደራስ) 

የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ ባልደራስ  አገራችን እየደረሱባት ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እና ጦርነት ዋነኛ ምክንያቶች ህገ-መንግሥቱ፣ ህወሓት እና ብልጽግና ፓርቲ እንደየደረጃቸው...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች…!!

እስካሁን ድርድር አላደረግንም። (አራት ነጥብ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች!!   ይሄ መንግስት ዘረኛ እንዳልሆነ ብቃት ያለው ማንንም ሰው አምባሳደር አድርጎ ሾሞ አሳይቷል....!!!  * አሜሪካ ወዳጅ...

በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ  (አቻምየለህ ታምሩ)

በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ  አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ ዛሬ ይፋ ባደረገው “የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች” ዝርዝር ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳቢዋን ኦሮሞ ሲያደርግ ለይስሙላ...

የፕሮፌሰሩ የፓርላማ አባል ማሳሰቢያ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የፕሮፌሰሩ የፓርላማ አባል ማሳሰቢያ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በዛሬው የፓርላማ ተብየው ውይይት ጥያቄያቸውን መጨረሻ ላይ እንዲያቀርቡ የተደረጉት አንድ ፕሮፌሰር ያቀረቡት ማሳሰቢያ ነበር፡፡ እሱም ምንድን ነው "በአንድ...

•…ቆሻሻ ?????  (ዘመድኩን በቀለ)

•…ቆሻሻ ?????  ዘመድኩን በቀለ   ”…በእናንተ ምክንያት የከተማችን ገጽታ እየቆሸሸ ነው፤ ከዚህ በኋላ አንድም ተፈናቃይ ወደ ከተማችን እንዳይገባ ጥብቅ ቁጥጥር እናደርጋለን።“   የብአዴን ተቃውሞ…    ብአዴን፦ "ወሮ ሊድያ ዐማራም ብአዴንም አይደለችም።"   እኔ...

አዲስ አበባን እና ህዝቧን የዘለፉ ሹመኞች አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ለባልደራስ ምላሽ ሰጠ …!!!...

አዲስ አበባን እና ህዝቧን የዘለፉ ሹመኞች አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ለባልደራስ ምላሽ ሰጠ ...!!! ሰለሞን አላምኔ  የአዲስ አበባ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘላለም ሙላት፣  የአዲስ...

የኢትዮጵያ ሰማይ! (ፊልጶስ)

የኢትዮጵያ ሰማይ! ፊልጶስ ለማንበብ እባክዎ ማጣቀሻውን ይጫኑ⇓ የኢትዮጵያ ሰማይ

የጸረ ፋሽስት ተጋድሎ አርበኞች ማንነትና የዳንኤል ክብረት የመተያያ እና የእጅ መንሻ ዲስኩር  ….!!! (አቻምየለህ...

የጸረ ፋሽስት ተጋድሎ አርበኞች ማንነትና የዳንኤል ክብረት የመተያያ እና የእጅ መንሻ ዲስኩር  ....!!! አቻምየለህ ታምሩ የውሸት ታሪክ ጽፎ እነ በላይ መኮንንን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ያስነሳው ዳንኤል...

EDITOR PICKS