admin
ʺሕይወቱን የሰጠላት ሀገር ለሐውልቱ መቆሚያ ስፍራ ነፈገችው” (ታርቆ ክንዴ )
ʺሕይወቱን የሰጠላት ሀገር ለሐውልቱ መቆሚያ ስፍራ ነፈገችው"
በታርቆ ክንዴ
መልካም ያደረገ ይከበራል፣ አንድነቱ የጠነከረ ይፈራል፣ ቆራጥ ልብ ያለው ጠላትን ያስፈራል፣ ሀገሩንም ያኮራል፡፡ ኢትዮጵያን ያስከበሯት፣ ኢትዮጵያን ያከበሯት፣...
ካራማራና ጊዜ የማይሽረው ታሪክ ቢገባን ? ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ካራማራና ጊዜ የማይሽረው ታሪክ ቢገባን ?
ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
Tilahungesses@gmail.com
የካራማራ ድል እና የኢትዮጵያ ሰራዊት መስእዋትነትና ትውስታ
የካራማራ የኢትዮጵያውያን ድል የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ/ም...
ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ የአንድነት የመተባበርና የሰብአዊነት ጥሪ…!!!
ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ የአንድነት የመተባበርና የሰብአዊነት ጥሪ...!!!
በደቡብ አፍሪካ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኖቬሽን ሚኒስተር እና የሀገር አቀፍ ምርምር ማዕከል ተመራማሪ
https://www.facebook.com/watch/?v=1526805584176824
“. Non-State Actor የእጅ አዙር ጦርነት…!!!! ሙሉአለም ገ.መድህን
". Non-State Actor የእጅ_አዙር_ጦርነት...!!!!
ሙሉአለም ገ.መድህን
'አማራን ከሰበርነው ሌላው አያቅተንም' የሚል ነው ስሌቱ!!
ጦርነት በአይነትና በይዘት ደረጃ ሁልጊዜም ይለወጣል። ይህ ከማህበረሰብና ከኢኮኖሚ ፍላጎት ዕድገት፣ ከፖለቲካ እና እምነት ነክ የአስተሳሰብ...
“ያለፉት ሁለት ዓመታት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የጨለማ ዓመታት ነበሩ…!!!” (አቶ ኦባንግ ሜቶ)
"ያለፉት ሁለት ዓመታት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የጨለማ ዓመታት ነበሩ...!!!"
የሰብአዊ መብት ተሟጋች እና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ
*....በጉሊሶ፣ በቄለም፣ በሆሮ ጉዱሩ ፣...
የዓብይ አህመድ ኩሸት!! (ኤርሚያስ ለገሰ)
የዓብይ አህመድ ኩሸት!!
ኤርሚያስ ለገሰ
ከምርጫው በኃላ ብልጽግና ከኢህአዴግ በባሰ ደረጃ አውራ ፓርቲ ይሆናል። የዴሞክራሲ መቃብር ላይ የጥቁር አበባ ጉንጉን በዓብይ አህመድ ግብዣ ወዲ አፍወርቂ ያስቀምጣል!!
*... ይድረስ...
የራሱን መንግስት የሚያሸብረዉ አቢይ …!!! (ሸንቁጥ አየለ)
የራሱን መንግስት የሚያሸብረዉ አቢይ ...!!!
ሸንቁጥ አየለ
የራሱን መንግስት የሚያሸብረዉ አቢይ በሸዋ አማራ ላይ በዚህ ሳምንት ጦርነትና ሽብር ከፍቷል:: ምናልባትም በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ደግሞ በጎጃም አማራ...
የ ጠ/ሚ አብይ የፓርላማው ቆይታ (ተራራ ኔትዎርክ)
https://www.youtube.com/watch?v=MAyrl3yLXwA




























