admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮጵያዊ ዜግነት፤ በዓለማዊ ሕይወት እና በመንፈሳዊ ሥልጣን

ኢትዮጵያዊ ዜግነት፤ በዓለማዊ ሕይወት እና በመንፈሳዊ ሥልጣን ከይኄይስ እውነቱ በቅድሚያ የዜግነት ትርጕም ምንድን ነው? መንፈሳዊ ዜግነትስ? ‹‹ዜጋ፤ በቁሙ፤ ተገዥ፤ ገብር፣ ገባር፤ ጢሰኛ፣ ባላገር፡፡›› ማለት እንደሆነ ታላቁ ሊቅ...

– በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚገኝ ድልና ሠላም፤ በሽልማት ሜዳሊያ የሚሸፈን ረሀብ የለም!

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚገኝ ድልና ሠላም፤ በሽልማት ሜዳሊያ የሚሸፈን ረሀብ የለም ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በውጪ ወራሪዎች፣ በውስጣዊ...

የእነ ጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ!

የእነ ጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ! ጭራቅ አሕመድ፣ ለማ መገርሳና ሽመልስ አብዲሳ፤  መስፍን አረጋ  ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት...

ፍጹም ተጠያቂነት የሌለበትን ሥር የሰደደ ባህል ማቆም ከህልውና ትግሉ ፍሬዎች አንዱ ሊሆን ይገባዋል

ፍጹም ተጠያቂነት የሌለበትን ሥር የሰደደ ባህል ማቆም ከህልውና ትግሉ ፍሬዎች አንዱ ሊሆን ይገባዋል   ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያኖች ባጠቃላይ በተለይም የዐምሐራው ሕዝብ ህልውናውን ለማስጠበቅ እና አገሩን ለማጥፋት ምለው ከተነሡት...

”ራስ መኮንንንም አወረሙልህ።”’

• ራስ መኮንንንም አወረሙልህ። መምህር ዘመድኩን በቀለ "…መተማን~ሞቱማ፣ አዲስ አበባን~ፊንፊኔ፣ ጥቁር ውኃን~ቢሻን ጉራቻ፣ ናዝሬትን~አዳማ፣ ደብረ ዘይትን~ቢሾፍቱ፣ ዝዋይን~ባቱ፣ አዲግራትን~አደጋራ፣ ሊማሊሞን~ለመለማ፣ ሱማሌን~ሲመሌ፣ ኬኒያን~ኬኛ፣ ዋሽንግተን ዲሲን~ዋንገተን ዲሲ፣ ሚኒሶታን~ሚኒ...

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች!

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች! መስፍን አረጋ ጭራቅ አሕመድ አማራን ቆረጣጥሞ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ ብአዴኖች ናቸው። ...

የኦህዴድ ብልፅጽግና  ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!!

የኦህዴድ ብልፅጽግና  ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ለብልጽግና ጭፍራ ለኢምሬትስ ቡችላ፣ አይገዛም ህዝቡ ከዛሬ በኃላ!!! የኦህዴድ ብልፅጽግና  ኮንትሮባንዲስቶች...

ደንቃራ እያመጣችሁ ከዋናው ጉዳይ አታናጥቡን !

ደንቃራ እያመጣችሁ ከዋናው ጉዳይ አታናጥቡን! ከይኄይስ እውነቱ   ዛሬ ሃይማኖታዊም ሆነ ብሔራዊ በዓላችንን እነሱ ሰፍረው ቈጥረው በሚሰጡን መለኪያ ‹የምናከብር› ከሆነ ነገ ሲከለክሉን (ዓላማቸው የኢትዮጵያ የሆነን በተለይም ነባር...

EDITOR PICKS