admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

Why Tadios Tantu? (Getiye Yalew)

Why Tadios Tantu? Getiye Yalew The honest journalist and historian Mr Tadios Tantu, 70 has been repeatedly arrested in many police stations and prisons because of...

የሀገርን ትንሣኤ ለማፋጠን ፋኖን ከሠርጎ ገቦች ሤራ መጠበቅ (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

የሀገርን ትንሣኤ ለማፋጠን ፋኖን ከሠርጎ ገቦች ሤራ መጠበቅ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የሚወራውና መሬት ላይ ያለው እውነት እየተለያየብኝ ስጨነቅ የታዘበ አንድ ወዳጄ የአማራ ፋኖ ትግል በገንዘብ በተገዙ...

የዳንኤል ክብረት ጎቤልሳዊ ፍፃሜ (መስፍን አረጋ)

የዳንኤል ክብረት ጎቤልሳዊ ፍፃሜ መስፍን አረጋ ሐሳዊ ተዋኙ (con artist) ጭራቅ አሕመድ ወደር የለሽ የሐሰት ትወና ክሂሎቱን በመጠቀም አያሌ ጉምቱ ጦቢያውያንን አይዋረዱ ውርደት አዋርዷል።  ከሁሉም...

ዲሞክራሲ በምጽዋት ??!! ( አሥራደው ከካናዳ )

ዲሞክራሲ በምጽዋት ??!! አሥራደው ከካናዳ    ማስታወሻ :  ይህ ጽሑፍ: ለህሊናቸው ለሚኖሩና፤ የሃገራቸው ፍቅር: በልባቸው የተዳፈነ ዜጎችን፤ እንደሚያንገጫግጭ ይገባኛል:: በአንፃሩ: ሆዳቸውን በፍርፋሪ ከሞሉ፤ ህሊናቸውን ለማይርበው፤ የሚያስቅ ቢሆንም፤ የዘርና የጎሣ...

ሦዶማዊ አገዛዝን ማስወገድ የሁሉም ድርሻ ነው! (ይነጋል በላቸው)

ሦዶማዊ አገዛዝን ማስወገድ የሁሉም ድርሻ ነው! ይነጋል በላቸው   ወቅቱ የትግል ነው፡፡ ከብዙ ወሬ ብዙ ተግባርን ይጠይቃል፡፡ ቢሆንም መረጃን መለዋወጥ ደግሞ ተገቢ ነው፡፡  እናም በስሱም ቢሆን በተወሰኑ...

ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም ብለን ትተን ነበር

ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም ብለን ትተን ነበር ከይኄይስ እውነቱ ማንም ሰው ተገቢ ነው ብሎ የሚያምንበትን ሐሳብ ለመግለጽ ተፈጥሮአዊ ነጻነት አለው፡፡  መንግሥትም ሆነ ግለሰብ የሚሰጠውና የሚነሣው ጉዳይ...

ማሳሰቢያ! ለአማራ ፋኖና የነፃነት ታጋዮች በሙሉ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ማሳሰቢያ! ለአማራ ፋኖና የነፃነት ታጋዮች በሙሉ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ትግሉ በአማራው ክፍላተ ሀገራት ይጀመር እንጂ ኃይልና አቅም እየተጠናከረ ሲመጣ ምንም ዓይነት ወያኔ-ሠራሽ ድምበር ሊያግደው...

ይድረስ ለዶ/ር ዮናስ ብሩ (በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ዶ/ር))

ይድረስ ለዶ/ር ዮናስ ብሩ በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ዶ/ር) የጎሳን ፖለቲካ በሚያራግበው ሕገ መንግስት እና ፀረ አማራ በሆነ የህወኃት እና የኦነጋውያን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ መነሻነት በአማራ ህዝብ ላይ...

EDITOR PICKS