admin

admin
15219 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮ 360 ምናላቸው ስማቸው ለአድማጮቹ መልዕክት አለው!

ለኢትዮ 360 ሚዲያ ተከታታዮች!! -     ---------ባለፈው አንድ አመት በመስራችነት እና በዋና ስራ አስኪያጅነት እንዲሁም በጋዜጠኝነት ሙያ ያለምንም የሀላፊነት ደሞወዝ ያለመታከት ስሰራ መቆየቴ ይታወሳል:: ይህ...

አሁንም ቢሆን ያልጠሩ ነገሮች አሉ!  (የሕግ ባለሙያ ሞገስ ዘውዱ)

አሁንም ቢሆን ያልጠሩ ነገሮች አሉ!  የሕግ ባለሙያ ሞገስ ዘውዱ ኢትዮጵያ፣ ግብፅናሱዳን ለጊዜዉ የዉሀ ሙሌቱ እንዲቆም መስማማታቸዉን ዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነዉ። የኢትዮጵያ መንግስት ለምን እዚህ...

የዓብይ አህመድ አስተዳደር ኢትዮጵያን በእስላማዊ ገጽታ በመቀየሩ ስራ ተጠምዷል! (መምህር ታሪክ አበራ)

የዓብይ አህመድ አስተዳደር ኢትዮጵያን በእስላማዊ ገጽታ በመቀየሩ ስራ ተጠምዷል! መምህር ታሪክ አበራ ★ ...አረቦቹን ለማስደስትና ኢትዮጵያን የአረቦች ኢምፓየር ለማድረግ  በዓብይ አህመድ እየተሄደበት ያለው የጥፋት መንገድ...

ከራዳር የወጣች፣ ኮምፓሷም የጠፋባት ሀገር (አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ከራዳር የወጣች፣ ኮምፓሷም የጠፋባት ሀገር አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ኢትዮጵያ የምትመሰልበት ነገር አበዛዙ! ድመትም ትመስለኛለች፡፡ ድመት የገዛ ሙጫቅሊቶቿን ሳይቀር ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች፡፡ “ስለምትወዳቸው ነው” ይባላል፡፡ እንዲህ አድርጎም መውደድ...

አንደምነህ አባይ (ጌታቸው አበራ)

አንደምነህ አባይ ጌታቸው አበራ እንደ መግቢያ፦ ...ካዛሬ 21 ዓመታት በፊት፣ ወደ ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር። በዚያም ጉዞዬ፣ የአባይን ዳርቻ ተከትዬ እስከ አሌክሳንድርያ ከተማም ድረስ ዘልቄ የአባይን መጨረሻ...

አዲስ አበባ፤ ዳቦ፣ የመኖሪያ ቤት፣ መብራት እና ውሃ፣ የመሬት ቅርምት፣ ተረኝነተ፣ ሙስና፣ ግፍ፣ ወዘተ...

አዲስ አበባ፤ ዳቦ፣ የመኖሪያ ቤት፣ መብራት እና ውሃ፣ የመሬት ቅርምት፣ ተረኝነተ፣ ሙስና፣ ግፍ፣ ወዘተ ... ያሬድ ሀይለማርያም አዲስ አበባ ብዙ ሥር የሰደዱ እና ውስብስብ ችግሮችን በጉያዋ...

EDITOR PICKS