admin
ደራሲው ዲፕሎማቱ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴና በጥረት የተገኘ ታላቅነታቸው!!! (ታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ር)
ደራሲው ዲፕሎማቱ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴና በጥረት የተገኘ ታላቅነታቸው!!!
ታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅና ግዙፍ አስተዋጽኦ ያላቸው ደራሲ፤ታሪክ አዋቂ፤የታወቁ ዲፕሎማት፤በቤተ...
“ባለስልጣናቱን መቀመጫ አሳጡዋቸው” ፕ/ት ባራክ ኦባማ (ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ)
"ባለስልጣናቱን መቀመጫ አሳጡዋቸው"
ፕ/ት ባራክ ኦባማ
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የአገሪቱ የፖሊስ መዋቅር እንዲለወጥ ጠየቁ፣ተቃዎሚዎችም በስልጣን ላይ ባሉ ባለስልጣናት ላይ ሰላማዉ እና ህጋዊ ጫና እንዲፈጥሩ...
“የግፍ ምድር” (ጌታቸው አበራ)
“የግፍ ምድር”
(ለጆርጅ ፍሎይድ እና በዘረኞችና በግፈኞች
በየጊዜው ውድ ህይወታቸውን ለሚያጡ ጥቁር ወንድሞቼና እህቶቼ መታሰቢያ)
ጌታቸው አበራ
ቅድማያቶቹ በሰንሰለት ጥፍረው በመርከብ ሲያሸጋግሩ፣
አያቶቹ ቋንጃ ሰብረው በስቅላት ገመድ ሲያንጠለጥሉ…፤
ጭካኔያቸው...
የህወሀት ሦስት መልኮች…!!! (ፍሬው አበበ)
የህወሀት ሦስት መልኮች...!!!
ፍሬው አበበ
የምሥረታውን 45ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ዘንድሮ በየካቲት ወር ያሳለፈው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሰሞኑን ያወጣውን መግለጫ አየሁት። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከግንቦት...
ከአሳቱ መካከል! (አለማየሁ ማሞ)
ከአሳቱ መካከል!
አለማየሁ ማሞ
አንድ ሰው ሞተ። ሚሊዮኖች ለተቃውሞ ተነሡ። አሜሪካ ይህች ናት። የጆርጅ ፍሎይድን አሰቃቂ ሞት ተከትሎ በየቦታው የነደደው እሳት ንብረት ብቻ ሳይሆን ይህንን ተንከሊስ...
የታጋቹ ማስታወሻ (በእውቀቱ ስዩም)
የታጋቹ ማስታወሻ
በእውቀቱ ስዩም
ይሄ ቀሳ ግን ስንቱን አሳበደ? ቲክቶክ ምስክሬ ነው፤ የድሮ እብድ ሙዚቃ ቤት በር ላይ ይደንስ ነበር ፤ የዘንድሮ ዲጅታል እብድ ደሞ ሞባይሉ...
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ – ተወርዋሪው ኮከብ!!! (ታደለ ገድባሕቲቱ)
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ - ተወርዋሪው ኮከብ!!!
ታደለ ገድባሕቲቱ
ባለቅኔ፤ጸሐፌ ተውኔት ፤መምህር፤ አርበኛ፤ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባልና ፕሬዚደንት፤የቴአትር ደራሲና ታላቅ የሥነ ጽሑፍ ሰው ነበሩ፡፡ቀኝ...
ስንክሳሯ ተነብቦ የማያልቀው ኢትጵዮያ እንዲህ ናት … (ከዳንኤል ቶማስ)
ስንክሳሯ ተነብቦ የማያልቀው ኢትጵዮያ እንዲህ ናት ...
ዳንኤል ቶማስ
ተላልፋ ከተሰጠች ሁለት ዓመት የሞላትና ሙሉ በሙሉ በአሜሪካና በሌሎች ሃያል አገራት ባለቤትነት የምትመራውን, የኢትዮጵያውያን ያልሆነችውን, አዲሲቱዋን ኢትዮጵያ...




























