admin

admin
15219 POSTS 0 COMMENTS

ሰኔና ሰኞ ታሪካዊ አመጣጡና ያስከተላቸው ዳፋዎች! (ይታገሱ ዘውዱ)

ሰኔና ሰኞ ታሪካዊ አመጣጡና ያስከተላቸው ዳፋዎች! ይታገሱ ዘውዱ * መርዕድ አዝማች ልዑል ሰገድ መቼ እንደምሞት ንገረኝ ብለው ደብተራ ይጠይቃሉ። ሰኔ እና ሰኞ ሲገጠም አላቸው። ልክ በዛን ቀን...

የጆርጅ  ፍሎይድ በዘረኝነት የተመሰረተ ድያ የአለም ህዝቦች ጸረ ዘረኝነት  አመጽ ያነሳሳ… (ክፍል  2 – ከአስገደ...

የጆርጅ  ፍሎይድ በዘረኝነት የተመሰረተ ድያ የአለም ህዝቦች ጸረ ዘረኝነት  አመጽ ያነሳሳ... ክፍል  2 ከአስገደ ገብረስላሴ   I can t breathe ( ማስተንፈስ አልቻልከም ) ጆርጅ ፍሎይድ)...

ኮሮናን ድንክዬ ያደረገው የ‹‹ዘረኝነት ወረርሽኝ›› (ከይኄይስ እውነቱ)

  ኮሮናን ድንክዬ ያደረገው የ‹‹ዘረኝነት ወረርሽኝ›› የአገር ቤት ‹‹ዘረኞች››/ጐሠኞች የት ናችሁ? ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን ዓለምን ያናወጠ የዘረኝነት ድርጊት በምድረ አሜሪካ ተፈጽሞ ዓይተናል፡፡ በአፍሪቃ አሜሪካውያን ላይ ሲፈጸም የቈየው ዘረኝነት፣...

ከኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጋር ወደፊት!!! (በተረፈ ወርቁ )

ከኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጋር ወደፊት! በተረፈ ወርቁ   እንደ መንደርደሪያ/ምክንያተ-ጽሕፈት   ባሳለፍነው ሳምንት አንድ ነጭ ፖሊስ አፍሪካ አሜሪካዊውን ጎልማሳ ጆርጅ ፍሎይድን በጠራራ ጸሐይ አስፋልት ላይ አጋድሞ በጉልበቱና በክርኑ ተጭኖ...

ምጥ = (የኢትዮጵያ – ምጥ) [ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን]

ምጥ = (የኢትዮጵያ - ምጥ) በአፍላ የወጣትነት ዘመኑ ወደዳት፡፡ መውደድ ቢሉ መውደድ ነው፡- ቅልጥ ያለ ፍቅር ያዘው፡፡ በፍቅሯ ቀለጠ፤ ተቅለጠለጠ፡፡ እሷም እንደሱ በፍቅሩ ተነደፈች፡፡ በየፊናቸው መፋቀርን ፈቀዱ፡፡...

“እምቦጭ ለልዩ አገልግሎት ሊውል ስለታቀደ አትንቀሉ” – የአማራ ክልል መንግሥት ( አምባቸው ደጀኔ –...

“እምቦጭ ለልዩ አገልግሎት ሊውል ስለታቀደ አትንቀሉ” - የአማራ ክልል መንግሥት አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በአንድ የዜና አውታር ሰሞኑን እንደተከታተልኩት የአማራ ክልል መንግሥት የእምቦጭን መጥፋት አይፈልግም ብቻ ሳይሆን...

የለውጡ መለስ ቀለስ…!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)

የለውጡ መለስ ቀለስ...!!! በፍቃዱ ኃይሉ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት ብዙዎችን አስደንግጧል፣ አንዳንዶችን ግራ አጋብቷል፣ ሌሎችን ደግሞ አበሳጭቷል። አምነስቲ ብዙ ጊዜ አጫጭር መግለጫዎችን እንጂ ረዘም...

EDITOR PICKS