admin

admin
15184 POSTS 0 COMMENTS

ከኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጋር ወደፊት!!! (በተረፈ ወርቁ )

ከኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጋር ወደፊት! በተረፈ ወርቁ   እንደ መንደርደሪያ/ምክንያተ-ጽሕፈት   ባሳለፍነው ሳምንት አንድ ነጭ ፖሊስ አፍሪካ አሜሪካዊውን ጎልማሳ ጆርጅ ፍሎይድን በጠራራ ጸሐይ አስፋልት ላይ አጋድሞ በጉልበቱና በክርኑ ተጭኖ...

ምጥ = (የኢትዮጵያ – ምጥ) [ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን]

ምጥ = (የኢትዮጵያ - ምጥ) በአፍላ የወጣትነት ዘመኑ ወደዳት፡፡ መውደድ ቢሉ መውደድ ነው፡- ቅልጥ ያለ ፍቅር ያዘው፡፡ በፍቅሯ ቀለጠ፤ ተቅለጠለጠ፡፡ እሷም እንደሱ በፍቅሩ ተነደፈች፡፡ በየፊናቸው መፋቀርን ፈቀዱ፡፡...

“እምቦጭ ለልዩ አገልግሎት ሊውል ስለታቀደ አትንቀሉ” – የአማራ ክልል መንግሥት ( አምባቸው ደጀኔ –...

“እምቦጭ ለልዩ አገልግሎት ሊውል ስለታቀደ አትንቀሉ” - የአማራ ክልል መንግሥት አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በአንድ የዜና አውታር ሰሞኑን እንደተከታተልኩት የአማራ ክልል መንግሥት የእምቦጭን መጥፋት አይፈልግም ብቻ ሳይሆን...

የለውጡ መለስ ቀለስ…!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)

የለውጡ መለስ ቀለስ...!!! በፍቃዱ ኃይሉ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት ብዙዎችን አስደንግጧል፣ አንዳንዶችን ግራ አጋብቷል፣ ሌሎችን ደግሞ አበሳጭቷል። አምነስቲ ብዙ ጊዜ አጫጭር መግለጫዎችን እንጂ ረዘም...

ጣና በእነማን ? እንደምን ተገደለ? (ዴቭ ዳዊት)

ጣና በእነማን ? እንደምን ተገደለ? ዴቭ ዳዊት "ጣና ማነው....? ችግሩስ ምንድነው? መፍትሔውስ....? ▪️የጣና ሐይቅ መነሻው አባይ ወንዝ ነው፣ መድረሻ ደግሞ ቪክቶሪያ ሐይቅ ነው፣ ▪️ጣና ሐይቅ ከኢትዮጵያ አንደኛ ትልቁ...

የጆርጅ ፍሎይድ ዘረኛ ግድያ የአለምን ህዝቦች ለጸረ ዘረኝነት አመጽ ያስነሳ!!!  (አስገደ ገብረስላሴ – መቐለ፤) 

የጆርጅ ፍሎይድ ዘረኛ ግድያ የአለምን ህዝቦች ለጸረ ዘረኝነት አመጽ ያስነሳ!!!  አስገደ ገብረስላሴ - መቐለ ፤ የአለም ህዝቦች አንድ ያደረገ  ክቡር ሂወቱ በመክፈል አንድነት ያስተማረ የጆርጅ ፍሎይድ መሰዋእት ነፍሱ ...

የአገር ቤት ጨዋታ…!!! (ታደለ ገድሌ ጸጋየ ዶ/ር)

የአገር ቤት ጨዋታ...!!! ታደለ ገድሌ ጸጋየ ዶ/ር '' ቅኔው ገብቶኛል ውስጠ ወይራ ነው!!!''  አንድ ተማሪ ቅኔ  ለመማር ወደቅኔ ቤት ቢሄድም ትምህርቱ ሊገባው ስለአልቻለ  በአንድና በሁለት ወር በምትፈጀው...

EDITOR PICKS