admin

admin
15184 POSTS 0 COMMENTS

ጃዋር የአብይን ምዝበራ አጋለጠ! (አሰፋ ሃይሉ)

ጃዋር የአብይን ምዝበራ አጋለጠ! አሰፋ ሃይሉ የጃዋር ሲራጅ መሀመድ የማለዳ የትዊተር መልዕክት እንዲህ ይነበባል፡- ‹‹ ባለፈው ሣምንት የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈውን `መደመር` የተባለ መጽሐፍ ለመግዛት በህገወጥ...

ያልተነገረው የፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን አስደናቂ የተጋድሎ ታሪክ!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ያልተነገረው የፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን አስደናቂ የተጋድሎ ታሪክ!  አቻምየለህ ታምሩ ፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን  በሐኛው ክፍለ ዘመኗ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር የነበሩት የስሜኑ ገዢ የደጃዝማች አያሌው ብሩ የጦር...

አባዱላና ተወልደ የደፈሩት ዘ-ሐበሻን ሳይሆን የአሜሪካንን ሕገ-መንግስትንና እኛን ነው!  (ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

አባዱላና ተወልደ የደፈሩት ዘ-ሐበሻን ሳይሆን የአሜሪካንን ሕገ-መንግስትንና እኛን ነው! ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ ዘ-ሐበሻ በሰኔ 4 ቀን 2020 በለቀቀው ሰበር መረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበላይ ኃላፊዎች የአትላንቲክ...

የጣና ዳር ቁማርተኞች…!!! (ሀብታሙ አያሌው)

የጣና ዳር ቁማርተኞች...!!!   ሀብታሙ አያሌው እውነትም የደጃዝማች በላይ ዘለቀ እርግማን ትውልድ እየተሻገረ ተከትሎናል።  "ኢትዮጵያዬ እውነት በድዬሽ ከሆነ ወንድ አይብቀልብሽ "  ብሎ በግፍ ገመድ ነፍሱ በህቅታ አለፈች። ...

የብርሃነመስቀል ሙሾ እና ለመባረሩ እውነታው!!! (ሙክታሮቪች)

የብርሃነመስቀል ሙሾ እና ለመባረሩ እውነታው!!! (ሙክታሮቪች) ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ ተቃውሞ ሰልፍ እየጠራ መሆኑን አስመልክቶ ይህን ለመባረር ያበቃውን ሚስጢር አውጥቼ የነበረውን ልድገመው። የ ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚን...

የወጋየሁ ንጋቱ 76ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልዑል ዓምደጽዮን ሠርፀድንግል)

የወጋየሁ ንጋቱ 76ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ ልዑል ዓምደጽዮን ሠርፀድንግል ተወዳጁን ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› የተረከው ዝነኛውና ተወዳጁ ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ የተወለደው ከዛሬ 76 ዓመታት በፊት (ግንቦት...

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ለተፈናቃይ ወገኖች  እርዳታ ለመስጠት ቢንቀሳቀስም ከመንግስት በወረደ ትእዛዝ ታግተዋል።!

እስክንድን ነጋን ጨምሮ የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ታሠሩ !!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ  ባልደራስ የግማሽ ሚልዮን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የምግብ ሸቀጦችን በኮረና ቫይረስ ለተጠቁ፣ ኢኮኖሚ...

አማራ ባንክን የበላ ጅብ አልጮኸ አለ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

አማራ ባንክን የበላ ጅብ አልጮኸ አለ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “እኔውም ዕብድ ነኝ ከወፍ የገበየሁ፤ መቀመጧን እንጂ መብረሯን የት አየሁ” ይሉ ነበር የቀድሞ ሰዎች - እንደኔው ያለ...

EDITOR PICKS