admin
የቆራጡ ሳሙኤል አወቀ ግዝፈት (ብርሀኑ ተክለያሬድ)
የቆራጡ ሳሙኤል አወቀ ግዝፈት
ብርሀኑ ተክለያሬድ
* ሁለቱ ሰማዕታት
የሳሙኤል አወቀ ደም ከንቱ ሁኖ እንዳይቀር ካደረጉት ግለሰቦች ዋነኛውን ድርሻ የሚወስደው አቶ ምግባሩከበደ ነበር:: ምግባሩን ስንገድል ወይም...
የሀገር ቤት ጨዋታ…!!! (ዶ/ር ታደለ ገድሌ ጸጋየ)
የሀገር ቤት ጨዋታ...!!!
ዶ/ር ታደለ ገድሌ ጸጋየ
* የሺደብር አምላክ ያውቃል
የትምህርት ቤት ትዝታ
በ1964፣ 65 እና 66 ዓ.ም በደጀን ትምህርት ቤት በተማሪዎች ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅ የነበሩ መምህራንን...
ግልጽ ደብዳቤ ለውድ ወንድሜ ለሐብታሙ አያለው (መስፍን አረጋ)
ግልጽ ደብዳቤ ለውድ ወንድሜ ለሐብታሙ አያለው
መስፍን አረጋ
ቅጥፈት ሥጋ ለብሶ ቢታይ ቁሞ ሲሄድ
ዞር ይላል ቢጠሩት ብለው ዐብይ አህመድ፡፡
መሰሪነት ደግሞ ቢጠሩት ከሰማ
የመገርሳ ልጅ ነው የሚሰኝ ለማ፡፡
ውድ...
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
•በተደጋጋሚ ስጋታችንን እንደገለጥነው የትግራይ ነፃ አውጪ ፓርቲ (ትህነግ) ባስቀመጠችው እቅድ መሰረት እየሔደች ነው።
1. የተፈፀሙ እቅዶች
፪: - በትህነግ ፓሊት ቢሮ...
የትግራይ ክልል ምርጫ፤ ስለ ዴሞክራሲ ወይስ አልሞት ባይ ተጋዳይነት? (በፍቃዱ ሀይሉ)
የትግራይ ክልል ምርጫ፤ ስለ ዴሞክራሲ ወይስ አልሞት ባይ ተጋዳይነት?
በፍቃዱ ሀይሉ
* የትግራይ ክልል ብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫውን ከጳጉሜ በፊት ለማካሔድ ዛሬ ሰኔ 5፣ 2012 ወሰነ።...
በህገ ወጥ መንገድ የመንግሥት የሥልጣን ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ የኦነግ እና ኦፌኮ የጋራ መግለጫ
በህገ ወጥ መንገድ የመንግሥት የሥልጣን ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ የኦነግ እና ኦፌኮ የጋራ መግለጫ
የፌዴሬሽን ምክርቤት የመንግስትን የስልጣን ዘመን በማራዘሙ ያደረብንን ስጋት መግለጽ እንወዳላን፡፡ ድርጊቱ ሕገ...
«ኦሮሚያ» የሚለው ስም ተሰብሯል፤ መጠገን ይቻል ይሆን? (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
«ኦሮሚያ» የሚለው ስም ተሰብሯል፤ መጠገን ይቻል ይሆን?
ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
ማንም ሰው አንድ ስም ሲሰማ ወደ ሕሊናው የሚመጣ ምናባዊ ሥዕል አለ። ያ ምናባዊ ሥዕል እውነትም ሊሆን...



























