admin

admin
15218 POSTS 0 COMMENTS

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ለተፈናቃይ ወገኖች  እርዳታ ለመስጠት ቢንቀሳቀስም ከመንግስት በወረደ ትእዛዝ ታግተዋል።!

እስክንድን ነጋን ጨምሮ የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ታሠሩ !!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ  ባልደራስ የግማሽ ሚልዮን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የምግብ ሸቀጦችን በኮረና ቫይረስ ለተጠቁ፣ ኢኮኖሚ...

አማራ ባንክን የበላ ጅብ አልጮኸ አለ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

አማራ ባንክን የበላ ጅብ አልጮኸ አለ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “እኔውም ዕብድ ነኝ ከወፍ የገበየሁ፤ መቀመጧን እንጂ መብረሯን የት አየሁ” ይሉ ነበር የቀድሞ ሰዎች - እንደኔው ያለ...

ደራሲው ዲፕሎማቱ  ብላቴን ጌታ ኅሩይ  ወልደ ሥላሴና  በጥረት የተገኘ ታላቅነታቸው!!! (ታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ር)

ደራሲው ዲፕሎማቱ  ብላቴን ጌታ ኅሩይ  ወልደ ሥላሴና  በጥረት የተገኘ ታላቅነታቸው!!!  ታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ር)        በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅና ግዙፍ አስተዋጽኦ ያላቸው ደራሲ፤ታሪክ አዋቂ፤የታወቁ ዲፕሎማት፤በቤተ...

“ባለስልጣናቱን መቀመጫ አሳጡዋቸው”  ፕ/ት ባራክ ኦባማ (ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ)

"ባለስልጣናቱን መቀመጫ አሳጡዋቸው" ፕ/ት ባራክ ኦባማ  የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የአገሪቱ የፖሊስ መዋቅር እንዲለወጥ ጠየቁ፣ተቃዎሚዎችም በስልጣን ላይ ባሉ ባለስልጣናት ላይ ሰላማዉ እና ህጋዊ ጫና እንዲፈጥሩ...

 “የግፍ ምድር”  (ጌታቸው አበራ)

 “የግፍ ምድር”       (ለጆርጅ ፍሎይድ እና በዘረኞችና በግፈኞች     በየጊዜው ውድ ህይወታቸውን ለሚያጡ ጥቁር ወንድሞቼና እህቶቼ መታሰቢያ)   ጌታቸው አበራ ቅድማያቶቹ በሰንሰለት ጥፍረው በመርከብ ሲያሸጋግሩ፣ አያቶቹ ቋንጃ ሰብረው በስቅላት ገመድ ሲያንጠለጥሉ…፤ ጭካኔያቸው...

የህወሀት ሦስት መልኮች…!!! (ፍሬው አበበ)

የህወሀት ሦስት መልኮች...!!! ፍሬው አበበ የምሥረታውን 45ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ዘንድሮ በየካቲት ወር ያሳለፈው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሰሞኑን ያወጣውን መግለጫ አየሁት። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከግንቦት...

ከአሳቱ መካከል! (አለማየሁ ማሞ)

ከአሳቱ መካከል! አለማየሁ ማሞ አንድ ሰው ሞተ። ሚሊዮኖች ለተቃውሞ ተነሡ። አሜሪካ ይህች ናት። የጆርጅ ፍሎይድን አሰቃቂ ሞት ተከትሎ በየቦታው የነደደው እሳት ንብረት ብቻ ሳይሆን ይህንን ተንከሊስ...

የታጋቹ ማስታወሻ  (በእውቀቱ ስዩም)

የታጋቹ ማስታወሻ  በእውቀቱ ስዩም ይሄ ቀሳ  ግን ስንቱን አሳበደ?   ቲክቶክ ምስክሬ ነው፤ የድሮ እብድ ሙዚቃ ቤት በር ላይ ይደንስ ነበር ፤ የዘንድሮ ዲጅታል  እብድ ደሞ ሞባይሉ...

EDITOR PICKS