admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

የጣና አስገራሚ እውነታዎች‼️  (ታደለ ጥበቡ)

የጣና አስገራሚ እውነታዎች‼️  ታደለ ጥበቡ የኢትዮጵያ ልጆች የጉንደት፣የጉራዕ፣የአድዋ፣ የማይጨው እና የካራማራ ድል በጣና ላይ ይደግሙታል!! ••• ጣና ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ...

የተከለከሉ ሕልሞች!!! (አሰፋ ሀይሉ)

የተከለከሉ ሕልሞች!!! አሰፋ ሀይሉ   * 8ኛው ንጉሥ እና የትንሣዔው ፓስተር!!! ሰሞኑን “8ኛውን ንጉሥ” በአንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርቦ ተመለከትኩት፡፡ ከ100ሺህ በላይ ሰዎች ተመልክተውታል፡፡ እና ገረመኝ በጣም፡፡ ሚዲያው፡፡ ልጁ፡፡...

የአብዮታዊ ሰራዊት ጥቁር ቀን!!! (ደረጀ ደምሴ)

የአብዮታዊ ሰራዊት ጥቁር ቀን!!! ደረጀ ደምሴ የግንቦት 8,1981 ዓ.ም ያልተሳካ መፈንቅለ መንግስት እና ያስከተለው ውድመት የዛሬ 31 ዓመት ግንቦት 8,1981 ዓ.ም በእነ ሜ/ጀ/መርዕድ ንጉሴ ጠንሣሽነትና መሪነት ከፍተኛ...

የጀግናው ጀነራል ታሪክ ዓባይን በጭልፋ!!! (ታዬ ቦጋለ አረጋ)

የጀግናው ጀነራል ታሪክ ዓባይን በጭልፋ!!! ታዬ ቦጋለ አረጋ *   እኛ "ኦሮሞዎች ተበድለናል" ለሚሉት አክራሪዎች ጄነራሉ ምላሽ አላቸው:-   መነሻ ነጌሌ ቦረና ከገዳ እምብርት ሥፍራዎች በግምባር ቀደምነት የምትሰለፍ ሲሆን፤...

«የፖለቲከኞች የመጨረሻ ግባቸው ሥልጣን መያዝ ሳይሆን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ሊሆን ይገባል»  (አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ የታሪክ...

«የፖለቲከኞች የመጨረሻ ግባቸው ሥልጣን መያዝ ሳይሆን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ሊሆን ይገባል»  አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ የታሪክ ምሁርና የሚዲያ ባለሙያ ቱርኮች በታሪካቸው ልክ እንደእኛ ሁሉ እርስበርስ አለመስማማታቸው ከእኛ ጋር...

ሕጋዊነት…!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

ሕጋዊነት...! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በዚህ ሰሞን ፖሊቲከኛ-ነን ባዮች ሁሉ የያዙት የመመጻደቂያ ርእስ ሕጋዊነት ሆኗል፤ የሕጋዊነቱ ንትርክ የተፋፋመው በምርጫው ዙሪያ ነው፤ ምርጫው ይካሄድ ወይስ ይዘግይ የሚለው ጥያቄ...

አከራይዋ – ሽራፊ ወግ!!! {በእውቀቱ ስዩም}

አከራይዋ - ሽራፊ ወግ!!!  {በእውቀቱ ስዩም}  ቤቱን በተከራየሁት በማግስቱ ሴትዮይቱ  ''ተሰማማህ?'' አሉኝ።  'አዎ! ጥሩ ነው !'' ''እንግዲህ ፀባይህን አሳምረህ መኖር ነው ። ፀባይህን ካሳመርህ ድርሽ የሚልብህ ሰው የለም! ''  ዝም...

ሕገ መንግሥታዊነት በህወሀትና በብልጽግና!?! (በፍቃዱ ኃይሉ)

ሕገ መንግሥታዊነት በህወሀትና በብልጽግና!?!   በፍቃዱ ኃይሉ በኢትዮጵያ ባለው የኃይል አሰላለፍ ብልፅግና እና ሕወሓት ከበላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሁለት ኃያላን ቡድኖች ግን አንዱ ሌላውን እንደ ባላንጣ መከታተል ከጀመረ...

EDITOR PICKS