admin
የታጋቹ ማስታወሻ….!!! (በእውቀቱ ስዩም)
የታጋቹ ማስታወሻ....!!!
(በእውቀቱ ስዩም)
ከፀሀይ በታች አሮጌ ነገር የለም ፤ ፀሃይ ራሷ በየሰኮንዱ ትታደሳለች፤
ከእንቅልፌ ተነሳሁ፤ ተንጠራራሁና አይኔን ባይበሉባየ ጠራርጌ ከእምብርቴ በታች ያለውን ቃኘሁት፤ አጅሬ ከኔ...
ተክለፃዲቅ መኩሪያ – “የሃገሩን ሰርዶ በሃገሩ በሬ” ያስወቃ ድንቅ የታሪክ ዘካሪ!!! (ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው)
ተክለፃዲቅ መኩሪያ - "የሃገሩን ሰርዶ በሃገሩ በሬ" ያስወቃ ድንቅ የታሪክ ዘካሪ!!!
ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው
በ1936 ተክለፃዲቅ መኩሪያ የተባለ ጎበዝ በትምህርት ሚኒስትር ውስጥ ይሰራ ነበር። ይህ ወጣት ለታሪክ ልዩ...
ትናንትና ዛሬ ፣ የውጭ ጉዳይ እና የዜጋ ክብሩ ! (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ...
ትናንትና ዛሬ ፣ የውጭ ጉዳይ እና የዜጋ ክብሩ !
ነቢዩ ሲራክ
* ከቶ የቱ ይቅደም ?
* የአሳት አጥፊ የኃልዮሽ ጉዞ ...
* የዜጋ ክብሩ ? ወይስ...
ህወሀት በመቐለ ተኩስ ከፍታ የወጣቶችን ደም አፈሰሰች፤ ሙትና ቁስለኛ አድርጋቸዋለች!!! (አሰግድ ገብረስላሴ)
ህወሀት በመቐለ ተኩስ ከፍታ የወጣቶችን ደም አፈሰሰች፤ ሙትና ቁስለኛ አድርጋቸዋለች!!!
አሰግድ ገብረስላሴ
* ህወሓት " ሰብሰብ ብላችሁ ጠላ ስትጠጡ ነበረ" ብላ በነዚህ ወጣቶች ላይ ተኩስ በመክፈት የግድያና...
የመለስ አጓጉል ትሩፋቶች! (- ክፍል አምስት) አሰፋ ሃይሉ
የመለስ አጓጉል ትሩፋቶች!
አሰፋ ሃይሉ
(- ክፍል አምስት)
እንደ መግቢያ
ደጋግሜ እናገራለሁ፡፡ ዘረኛ አይደለሁም፡፡ ዘረኞችን ግን እቃወማለሁ፡፡ ዘረኝነትን ስለምጠየፍ ነው የዘረኝነት ሥርዓትን እና ዘረኝነትን አራማጆችን በፅኑ የምቃወመው፡፡ በኢትዮጵያ...
ጐሠኛ አገዛዝ ብሔራዊ አጀንዳ የለውም/አይኖረውም (ከይኄይስ እውነቱ)
ጐሠኛ አገዛዝ ብሔራዊ አጀንዳ የለውም/አይኖረውም
ከይኄይስ እውነቱ
ሰሞኑን በ‹ሕጋዊነት›፣ በ‹ሕገመንግሥታዊነት›፣ በዐባይ ግድብ ዙሪያ የሚደመጡ ‹ውይይቶችና ክርክሮች›፣ ጽሑፎችና አስተያየቶች ሕገ መንግሥትና ሕገመንግሥታዊነትን÷ ሕግና ሕጋዊነትን ባጠቃላይ በሕግ የበላይነት...
የውስጥ ጠላቱን ያላሸነፈ የውጭ ጠላቱን መቼም አያሸንፍም (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
የውስጥ ጠላቱን ያላሸነፈ የውጭ ጠላቱን መቼም አያሸንፍም
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
አንድ ጓደኛየ በከፍተኛ ብስጭት “መጀመሪያ መምታት ለግብጽም ሆነ ለሌሎች የውስጥም ሆኑ የውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች በገንዘብ ራሳቸውን...
አቡነ ሰላማና አጤ ቴዎድሮስ!!! (ሳሚ ዮሴፍ)
አቡነ ሰላማና አጤ ቴዎድሮስ!!!
ሳሚ ዮሴፍ
...አቡነ ሰላማ ከግብጽ ሀገር ሲመጡ የተከፈለው አስር ሺ ብር ነው። የዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያህል ገንዘብ ከፍሎ ጳጳስ ማስመጣቱ በየሀገሩ...




























