admin
እብድነቱን እንጂ ነብይነቱን ያልተቀበልንለት የአንድ ዕብድ ትንቢት !!! (ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት)
እብድነቱን እንጂ ነብይነቱን ያልተቀበልንለት የአንድ ዕብድ ትንቢት !!!
ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
«... የኢትዮጵያ ሕዝብ በስድስት ይከፈላል፣ በስድስት ይከፈላል - የሚበላ፣ የሚበላ /'በ' ይጠብቃል/፣ የማይበላ፣ የሚያባላ፣...
የህወሓት መጫኛ ቀልቀሎ!!! (ሀብታሙ አያሌው)
የህወሓት መጫኛ ቀልቀሎ!!!
ሀብታሙ አያሌው
የህወሓት ነገር መጫኛ ቀልቀሎ - ቀልቀሎ መጫኛ ሆኗል። "ህገ መንግስቱ ይከበር" የሚል መግለጫ አንብባ የመጨረሻው ፊደል ከንፈሯ ላይ እያለ ህገ መንግስቱን...
“ንባብ ይገድላል፤ትርጓሜ ያድናል!!!” (ዉብሸት ሙላት)
“ንባብ ይገድላል፤ትርጓሜ ያድናል!!!”
ዉብሸት ሙላት
በሕግ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች የሕግን አተረጓጎም (Interpretation) ይማራሉ፡፡ በአንዳንድ አገራት ዩኒቨርሲቲዎች አተረጓጎም ራሱን ችሎ እንደ አንድ ትምሕርት ይሰጣል፡፡
ትርጉም ማለት ምንድን ነው?
ትርጉም...
የወደብ ከተማዋ ምፅዋ/ባፅዕ/ እንዴት ተያዘች?!? (ዳንኤል እንግዳ)
የወደብ ከተማዋ ምፅዋ/ባፅዕ/ እንዴት ተያዘች?!?
ዳንኤል እንግዳ
የኢህዲሪ መንግሥት በኤርትራ ምድር በሚደረገው ጦርነት ምጽዋን የመከላከሉን ተግባር በአንደኛ ደረጃ እንዳስቀመጠው በዘመኑ የነበሩት ወታደራዊ አዛዦች ይናገራሉ፡፡
ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያምም ይህንኑ...
የአገዛዙ አዚም ሰለባዎች (ከይኄይስ እውነቱ)
የአገዛዙ አዚም ሰለባዎች
ከይኄይስ እውነቱ
ከወያኔ አገዛዝ መለያ ጠባዮች አንዱ የግዙፍ ሀብትና ንብረት ዘረፋ ብቻ ሳይሆን የዐዋቂዎችን መልካም ሃሳቦች ያለምንም ኀፍረት መስረቅ ነበር፡፡ ሥርቈት በዓለማዊውም ሆነ...
ፖለቲካዊ ፊስቱላ በነጃዋር ቱልቱላ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
ፖለቲካዊ ፊስቱላ በነጃዋር ቱልቱላ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ይሄ የሥልጣን አምሮት እንዴት አድርጎ ከሰውነት ተራ እንደሚያስወጣ ሰሞኑን በነጃዋርና ልደቱ ንግግር ታዘብኩ፡፡ ኢትዮጵያውያን በርግጥም ከልሂቅ እስከ ደቂቅ በጭንቅላታቸው...
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደገቡ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር...
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደገቡ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ትክክለኛ ቅጂ
አቻምየለህ ታምሩ
በኢትዮጵያ አርበኞች ብርታትና ተጋድሎ በዋና ከተማችን ተሰቅሎ የነበረው...




























