admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የምርጫው ዕጣ ፈንታ?!? (በፈቃዱ ኃይሉ)

የምርጫው ዕጣ ፈንታ?!?   በፈቃዱ ኃይሉ ምርጫ 2012 እንደማይካሔድ ብዙ ተሟርቶበት ነበር። ነገር ግን የተፈራው የፀጥታ ጉዳይ ተሸንፎ ያልተጠበቀው የጤና ጉዳይ አሸንፎታል። ምርጫ ቦርድ በዚህ መንቀሳቀስ በማይቻልበት...

የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ! ( ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ! ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ * የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊው ሀገር በጭንቀት በተወጠረችበት ወቅት ችግር ፈጣሪ በመሆናቸው ተነስተዋል! * የፕሮቶኮል ዋና ሀላፊውም ተቀይሯል! * የፀጥታ ዘርፉን ይመራ የነበረው ግለሰብም...

ኮቪድ-19 እና ዓለም፦ ከተነበቡ አሳዛኝ፣ አስገራሚ ዜናዎች…!!! (ሳምሶም ጌታቸው)

ኮቪድ-19 እና ዓለም፦ ከተነበቡ አሳዛኝ፣ አስገራሚ ዜናዎች...!!!   ሳምሶም ጌታቸው ቻይና በባህላዊ መንገድ በሚዘጋጅ አንድ መድኃኒት የኮሮናቫይረስ ፅኑ ህሙማንን ማከም እንዲቻል ፈቃድ ሰጥታለች። መድኃኒቱ የሚዘጋጀው ድብ ከተባለው...

ስድስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል! በድምሩ 35 ደርሷል!!! (ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር)

ስድስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል! በድምሩ 35 ደርሷል!!! ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ...

ኢትዮጵያ እኮ የቃልኪዳን ምድር የሆነችው በክፉ ቀን የሚደርሱላት ቅን ሰዎችን ስላሉ ነው‼ (ስዩም ተሾመ)

ኢትዮጵያ እኮ የቃልኪዳን ምድር የሆነችው በክፉ ቀን የሚደርሱላት ቅን ሰዎችን ስላሉ ነው‼ ስዩም ተሾመ የኮሮና ቫይረስ አሜሪካ ውስጥ ምን እያደረሰ እንዳለ ሁላችንም እያየን ነው። ከሁሉም በላይ...

“የኮሮና ክትባት መጀመሪያ በአፍሪካ ሊሞከር ይገባል” ያሉትን ፈረንሳያዊ ዶክተሮች ድሮግባና ኤቶ አወገዙ!!! (ዳዊት በፍቃዱ)

"የኮሮና ክትባት መጀመሪያ በአፍሪካ ሊሞከር ይገባል" ያሉትን ፈረንሳያዊ ዶክተሮች ድሮግባና ኤቶ አወገዙ!!! ዳዊት በፍቃዱ ሁለት የፈረንሳይ ዶክተሮች በቴሌቪዥን ላይ በነበረ ውይይት የኮሮናቫይረስ የሙከራ ክትባት መጀመሪያ በአፍሪካ...

የዐቢይ አሕመድ ኹለት ዓመታት! (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

የዐቢይ አሕመድ ኹለት ዓመታት!   በፍቃዱ ዘ ሀይሉ   *** አባባዩ ጠ/ሚንስትር:- ከወር በፊት፣ ከጓደኞቼ ጋር የሆነ ኮንሰርት ልንገባ በር ላይ ስንደርስ ከኛ የቀደሙት ትኬታቸውን ሊያስመልሱ ሲከራከሩ ደረስን። በር ላይ...

15 ኢትዮጵያውያን ዚምባቡዌ ላይ ተያዙ –  በህግም በኮረናም ተጠርጥረዋል!  (ደረጄ ደስታ)

15 ኢትዮጵያውያን ዚምባቡዌ ላይ ተያዙ -  በህግም በኮረናም ተጠርጥረዋል!  ደረጄ ደስታ 15 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዚምባቡዌ ውስጥ ጓንዳ በምትባል ከተማ ተይዘዋል። አገር አቆራርጠው ወደ ደቡብ አፍሪካ በመሰደድ ላይ...

EDITOR PICKS