admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የጤና ሚንስትር እና የሳይንስ እና ኢኖቬሽን  ባበሰሩን ዜና ተደስቻለሁም ፤ ተሳቅቂያለሁም!?! (ፍስሐ ሽፈሬ (MPH,...

የጤና ሚንስትር እና የሳይንስ እና ኢኖቬሽን  ባበሰሩን ዜና ተደስቻለሁም ፤ ተሳቅቂያለሁም!?!     .ፍስሐ ሽፈሬ (MPH, MPham) እኔ ያጠናሁት ፋርማኮሎጅ እና ኤፒዲሚዮሎጅ ነው፡፡ የመድሃኒት ግኝት ደሞ ከፋርማኮሎጅ ጋር...

ሞኝ በሆነች ሀገር ደጃፍ ላይ የበቀለች ሞፈር ! (ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ)

ሞኝ በሆነች ሀገር ደጃፍ ላይ የበቀለች ሞፈር !   ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ ኮሮና ቫይረስ .... ♦  ለታላቁ እውቀታቸው ምዕራባውያን ሽልማታ የሰጧቸው ፤ ልምድና እውቀታቸውን በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ....ሄደው ልምዳቸው አካፍለው የተወደሱ...

ለእጅ፣ለአፍና ለእግር የተጻፈ ደብዳቤ (እንዳለጌታ ከበደ)

ለእጅ፣ለአፍና ለእግር የተጻፈ ደብዳቤ እንዳለጌታ ከበደ ተዉኝ ተለመኑኝ! ከሕይወት ሰፌድ ላይ፣ ሞት አታዘግኑኝ ተዉ አታነካኩኝ ከዘመን ደዌ ጋር፣ ጥላ አታለካኩኝ፡፡ እጄ! ዐይን እጄን ተኳረፍ፣ ለጊዜው ተጣላ አፍንጫዬን ራቀው፣ ነገር አለው ሁዋላ፡: ተው አትጨባበጥ ሰላምታህን ለውጥ በንክኪ...

ጠባቂ ብቻ ሳይሆን ሠጪም ሆነን እናውቃለን!!! (ስንታየሁ ሀይሉ)

ጠባቂ ብቻ ሳይሆን ሠጪም ሆነን እናውቃለን!!! ስንታየሁ ሀይሉ   << በፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የተሠየመው "ለማቶክሲንን (Lemmatoxin)" መድሀኒት ለዓለም ህዝብ በማቅረብ ለሚሊዮኖች ስቃይ መድሀኒት ሆነናል።   • ለህክምና ምርምር በዓለም...

ድብትርና ደብተራ ወደ ትክክለኛው ትርጉም ስንገባ ከደብተራው ልሳን እነሆ…!!! (አማን ነጸረ)

ድብትርና ደብተራ ወደ ትክክለኛው ትርጉም ስንገባ ከደብተራው ልሳን እነሆ...!!!     አማን ነጸረ ደብተራ :- ይህቺ ጽሁፍ በጨዋ ቋንቋ ልትሞነጫጨር ከተወጠነ በኋላ በደብተራ ላይ የሚሰነዘሩ ጽርፈቶች አብሾአችንን በማስነሳታቸው ያልተገቡ ቃላት...

በረከት ምንም ሆኗል። ፍቱት! (አቤል አለማየሁ)

በረከት ምንም ሆኗል። ፍቱት!   አቤል አለማየሁ በረከት ስምዖን የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘመነ ሕወኀት ለደረሰበት አፈና፣ ዋነኛ የጭቆና ማሽን ሆኖ አገልግሏል። በምርጫ 97 ኢሕአዴግን አስደንግጦ 'በቃኸኝ' ያለውን የሕዝብ...

ኮሮና የሚያስከትልብን ኢኮኖሚያዊ ና ማህበራዊ ቀውስ!!! (አቶ ሙሼ ሰሙ)

ኮሮና የሚያስከትልብን ኢኮኖሚያዊ ና ማህበራዊ ቀውስ!!! አቶ ሙሼ ሰሙ   አዲስ አድማስ  - በአገራችን ሊከሰት የሚችለው የኢኮኖሚ ድቀት ውስብስብ ነው - መንግስት በሽታውን የህልውና ጉዳይ አድርጎ ማየት ይገባዋል - ምርጫው...

EDITOR PICKS