admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ጋዜጠኛ ፍቃዱ ከእስር እንዲለቀቅ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቢ ሕጓ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ!!! (ህብር ራድዮ)

ጋዜጠኛ ፍቃዱ ከእስር እንዲለቀቅ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቢ ሕጓ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ!!!   ህብር ራድዮ * የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ለ4011 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ...

ኮሮናና ብልጽግና ፓርቲ ምንና ምን ናቸው? (ግርማ በላይ)

ኮሮናና ብልጽግና ፓርቲ ምንና ምን ናቸው?   ግርማ በላይ   ብልጽግና ፓርቲን “ብልግና ፓርቲ” የሚሉ ጨዋነት የሚጎድላቸው ግልፍተኞች አሉ፡፡ እኔ ግን አንድ አካል መጠራት የሚፈልግበትን ስም - ስሙ...

በባህርዳር ማረሚያ ቤት በእስር ለሚስቃዩ  ከ50 የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በሙሉ ይፈቱ ዘንድ እንጠይቃለን!!!...

በባህርዳር ማረሚያ ቤት በእስር ለሚስቃዩ  ከ50 የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በሙሉ ይፈቱ ዘንድ እንጠይቃለን!!! ሄቨን ዮሀንስ ያለጥፋታቸው ሸብቦ ከማስቀመጥ ባለፈም በሰኔ 15 የተጠረጠሩ ሁሉ ሲፈቱ እነሱን...

ሕይወቴን ውሰድና – ሞትህን አቀብለኝ! ዮሐንስ መኮንን

ሕይወቴን ውሰድና - ሞትህን አቀብለኝ!     ዮሐንስ መኮንን ቢቢሲ እንደዘገበው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በጣልያን ብቻ ከ50 በላይ ቀሳውስት ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአንደኛው ካህን ህልፈተ ሕይወት ግን ልብ ይነካል።አባ ጁሴፔ...

መንግሥት ሆይ በሕገ መንግስቱ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የተሰጠው ሥልጣን የገዢውን ፓርቲ የሥልጣን...

መንግሥት ሆይ በሕገ መንግስቱ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የተሰጠው ሥልጣን የገዢውን ፓርቲ የሥልጣን ህልውና ለመጠበቂያ ብቻ አይደለም!!! ያሬድ ሀይለማርያም አገርን እና ሕዝብን አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ...

ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ … (ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን – ከወሎ ወረኢሉ)

ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ ...   ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን ከወሎ ወረኢሉ     ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ፤ ማምለጫ የለውም እፎቅ ላይ ቢወጣ፡፡ እስቲ ሁላችሁም አላህ አላህ በሉ፤ የመጣብን ዘመን...

ህወሓት የኮረና ወረርሽኝንም በፉከራና በፕሮፓጋንዳ ልታጠፋው ቆርጣለች¡¡¡  (አሰግድ ገብረ ሥላሴ)

ህወሓት የኮረና ወረርሽኝንም በፉከራና በፕሮፓጋንዳ ልታጠፋው ቆርጣለች¡¡¡  አሰግድ ገብረ ሥላሴ "አሁንም እንደድሮው ታሪክ እንሰራለን!!!" ዶ/ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል    * የካቲት 11 ለማክበር እኮ የዘመናችን ካድሬዎች እነ ስብሀት ነጋ ፣ስዩም መስፍን...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ!!!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ!!! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡   በአገራችን ኢትዮጵያ በገጠር፣ በከተማ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ...

EDITOR PICKS