admin
“እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ!!!” (ጥበቡ በለጠ)
“እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ!!!"
ጥበቡ በለጠ
“ኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ድርሻ እና አስተዋፅኦ ያላቸው ሴት ናቸው። በዘመናቸው ሀገራቸው ኢትዮጵያን...
የአንድ ወጥቶ አደር ታሪክ!!! (ይታገሱ ጌትነት)
የአንድ ወጥቶ አደር ታሪክ!!!
ይታገሱ ጌትነት
* የ42ኛ አመት የጅጅጋ ድል መታሰቢያ!!!
ተርብ ነበር.፣ “የት አረፈ?” የማይባል ፈጣን፣ “የትነው ያለው?” ተብሎ የማይጠየቅ ተስፈንጣሪ፤ ወገን ካሉት ገደል ይገባል፣...
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም በመግደል የተጠረጠረው ተከሳሽ የእምነት ክህደት ቃል ሰጠ!!! ...
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም በመግደል የተጠረጠረው ተከሳሽ የእምነት ክህደት ቃል ሰጠ!!!
ታምሩ ጽጌ
ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት አካባቢ የጦር ኃይሎች...
ትእምርታተ ማዕሌት :- የአምባገነንነት ምልክቶች በ‹በለጸገው› ኢሕአዴግ! (ከይኄይስ እውነቱ)
ትእምርታተ ማዕሌት:
የአምባገነንነት ምልክቶች በ‹በለጸገው› ኢሕአዴግ!
ከይኄይስ እውነቱ
በሕወሓት ፍጹም የበላይነት ሲመራ የነበረው ቀዳማዊው ኢሕአዴግም ሆነ አሁን በ‹ብልጽግና› ሽፋን አድራጊ ፈጣሪ በሆነው ኦነጋዊው ኦሕዴድ የበላይነት የሚመራው ካልአይ...
በግድቡ ጉዳይ በኢትዮጵያ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ለመመከት ዝግጁ መሆኗን ግብጽ አስታወቀች
የግብጽ ፉከራና ማስፈራሪያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
ህብር ራድዮ
* "የትኛውንም አማራጭ እንጠቀማለን!"
ምክትል አፈ-ጉባኤ ሶሊማን ዋድሃን
በግድቡ ጉዳይ በኢትዮጵያ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ለመመከት ዝግጁ መሆኗን ግብጽ አስታወቀች
የዓባይ ወንዝን በተመለከተ ሀገራቸው...
የደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ 8ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ !!! (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ 8ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ !!!
ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል
አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ ያረፉት ከዛሬ ስምንት ዓመታት በፊት (የካቲት 23 ቀን 2004...
በአድዋ ድል ማግስት የሮማው ሊቀ ጳጳስ ልመና ….! (ዮሀንስ ተካልኝ)
በአድዋ ድል ማግስት የሮማው ሊቀ ጳጳስ ልመና ....!!!
ዮሀንስ ተካልኝ
"በጣም ኃያል ለሆኑት ምኒልክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ሰላምና ገናናነት ለርስዎ ይሁን!
ዛሬ አንድ ንጉሳዊ ልግስና እንዲያደርጉ የምክር ቃላችንን ክርስቲያናዊና...


























