admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ይድረስ ለሁላችን! (ፊልጶስ)

ይድረስ ለሁላችን! ፊልጶስ ማህበራዊ መገናኛ አውታሮች የዘመኑ የስልጣኔ ውጤቶች ናቸው። በአግባቡ የተጠቀሙበት ለህዝባቸው ብልፅግናን፣ እድገትንና  አብሮነት   አስገኝቶላቸዋል። የኛ ቢጤዎች ግን በተቃራኒው ህዝብን ለመለያየት፣ ድህነትንና ኋላቀርነትን...

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ መግለጫ….

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ መግለጫ..... መነሻችን የአማራ ህልውና፣ መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት! (ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ/ም)በአማራው ሕዝብ ሕልውና እና በኢትዮጵያ አንድነት...

ምን እናድርግ—??????

ምን እናድርግ---?????? ፊልጶስ የማንኛውም መንግሥት''ሀሁ'----- የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ነው።   የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ያልቻል አገዛዝና  በዘረፋ ላይ የተመሰረተ ሥርዓት ስልጣኑ "የዛፍ ላይ እንቅልፍ "  ብቻ ሳይሆን፤ ...

በደብረ ኤልያስ ፋኖን በማገዝ የተጠረጠሩ ገዳማት በጥይት ተደበደቡ (ጌጥዬ ያለው)

በደብረ ኤልያስ ፋኖን በማገዝ የተጠረጠሩ ገዳማት በጥይት ተደበደቡ  ጌጥዬ ያለው በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ‘ፋኖን  ታግዛላችሁ፣ ለፋኖ ትጸልያላችሁ” የተባሉ ገዳማት በመንግሥት ታጣቂዎች በጥይት ተደብድበዋል።...

ወደር የለሹ ያሜሪቃ መንግሥት ተመጻዳቂነት፤ ካማራ (Amhara) እና ዊገር (Uyghur) አንፃር (መስፍን አረጋ)

ወደር የለሹ ያሜሪቃ መንግሥት ተመጻዳቂነት፤ ካማራ (Amhara) እና ዊገር (Uyghur) አንፃር  “Somoza may be a son of a bitch, but he’s our son of a...

አሸባሪዎቹን ጠየቅኳቸው…!(ስንታየሁ ቸኮል)

አሸባሪዎቹን ጠየቅኳቸው...! ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ ግንቦት 8/2015 ዓ,ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን  አማራነታቸው በሽብር ያስከሰሳቸው የሕሊና እስረኞችን ለመጠየቅ አቀናሁ። ካብዛኛዎቹ ጋር ሚክሲኮ እንደተገናኘን...

ካሲናው ጎጃም- በእኔ ዕይታ

ካሲናው ጎጃም- በእኔ ዕይታ ጌታ በለጠ ( ጎጃም፣ ደብረ ማርቆስ) ሔንሪች “ቃላት ካቆሙበት ሙዚቃ ይጀምራል” የሚለው አባባል አለው፡፡ ሙዚቃ ቃላት ካላቸው ጉልበት በላይ መልዕክት ያስተላልፋሉ ማለቱ...

EDITOR PICKS