admin
ቅ/ሲኖዶስ: በእነቀሲስ በላይ መኰንን ላይ ጥብቅ የርምጃ አማራጮች ይዞ እየተወያየ ነው!!! (ሐራ ዘተዋሕዶ)
ቅ/ሲኖዶስ: በእነቀሲስ በላይ መኰንን ላይ ጥብቅ የርምጃ አማራጮች ይዞ እየተወያየ ነው!!!
---------
(ሐራ ዘተዋሕዶ ዛሬ እንደዘገበው):-
• ክህነታቸው እንዲያዝና ሌሎችም የጥንቃቄ ርምጃዎች እንዲወሰዱ ሐሳብ ቀረበ፤
• በሕግ እንዲጠየቁ...
ኢትዮጵያ የክርስትና አስተማሪ እንጂ የክርስትና ተማሪ ልትሆን አትችልም! (አቻምየለህ ታምሩ)
ኢትዮጵያ የክርስትና አስተማሪ እንጂ የክርስትና ተማሪ ልትሆን አትችልም!
አቻምየለህ ታምሩ
* «ኢትዮጵያ» የሚለውን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ የአገር መጠሪያ ደምስሶ "ኩሽ" በሚል በመተካት የክርስትና ሃይማኖትን ለኢትዮጵያና ለአለም...
ግቢው ! ዩኒቨርስቲው !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)
ግቢው ! ዩኒቨርስቲው !!
(አሥራደው ከፈረንሳይ)
እንዳልነበሩበት - ተናዳፊ ንቦች ፤
ለህዝባቸው ጥቃት - ዘብ ቆሞ አዳሪዎች ፤
የዕውቀትን ጥበብ - ትምህርት ቀስመውበት፤ ለለውጥ ሃዋሪያነት - ሃሳብ ላመኑበት፤
በአንድላይ...
የመኢጠማ አባላት ጉድ ፈላብን! በብርጭቆ ድራፍት ከ40 በመቶ በላይ ዋጋ ጨመረ! (ዳግማዊ ጉዱ...
የመኢጠማ አባላት ጉድ ፈላብን! በብርጭቆ ድራፍት ከ40 በመቶ በላይ ዋጋ ጨመረ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“ሀገር እየታመሰች አንተ ስለድራፍት ዋጋ መጨመር ታወራለህ፤ የደላህ ነህ!” እንዳትሉኝ እንጂ የአቢይ...
ብሄርተኝነት ታሪክን እና የድሮ በደልን እየቆሰቆሱ በቂም ማያያዝን እንደርእዮተ-አለም የሚጠቀም ነው!!! (ሙክታሮቪች)
ብሄርተኝነት ታሪክን እና የድሮ በደልን እየቆሰቆሱ በቂም ማያያዝን እንደርእዮተ-አለም የሚጠቀም ነው!!!
(ሙክታሮቪች)
ኢትዮጵያን የምንል ሰዎች ከኢትዮጵያ የተለየ ጥቅም ስለምናገኝ አይደለም:: ኢትዮጵያ በአንድነቷ እንደታሪኳ ቀና ብላ በአለም...
ጀግናው የታክሲ ሹፌር ስምኦን አደፍርስ /ከ1905-1929/ (ጥበቡ በለጠ)
ጀግናው የታክሲ ሹፌር ስምኦን አደፍርስ /ከ1905-1929/
ጥበቡ በለጠ
በእጅጉ አስገራሚ ታሪክ ነው። አስገራሚ ያልኩት በብዙ ምክንያት ነው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ የታክሲ ስራ መቼ ተጀመረ ብለን ብንጠይቅ...
እንደ አበጀ በለው…!!! (እንዳለጌታ ከበደ)
እንደ አበጀ በለው...!!!
(እንዳለጌታ ከበደ)
በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ የሀዲስ አለማየሁ (ከአ.አ. ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ያገኙ) ተወዳጅ ድርሰት የሆነው፣ ‹ፍቅር እስከ መቃብር› በይዘትም በቅርጽም...
የጤፍ ባለቤትነት መብት ከኢትዮጵያ እጅ ወጣ!!! እንዴት? …. ለምን?.. (ዳንኤል በቀለ)
የጤፍ ባለቤትነት መብት ከኢትዮጵያ እጅ ወጣ!!! እንዴት? .... ለምን?..
ዳንኤል በቀለ
አጭሩ መልስ፥ ሕግ ተመርኩዞ ለኢትዮጵያ የሚሞገት መንግስት ሰለጠፋ ነው።
አያያዙን አይተው ጭብጦውን ቀሙት ነው ነገሩ።
ዘመናዊ ታሪካችን በዚህ...


























