admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

Addis Lisan: Q&A on the Nile, the current political turmoil in Ethiopia and the...

  Tesfaye Tafesse, PhD (Professor) Professor of Geopolitics, Social Geography and African Studies Addis Ababa University Center for African and Oriental Studies         To read the full interview,click  ⇓ Interview with...

የዜጎችና የሃይማኖት ነፃነት ያለምንም ጣልቃ-ገብነት ይከበር!! (ግሎባል አልያንስ) የአቋም መግለጫ።

ዜጎችና የሃይማኖት ነፃነት ያለምንም ጣልቃ-ገብነት ይከበር!! (ግሎባል አልያንስ) የአቋም መግለጫ።   press release 021720 (1)

የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሓይሎች አስላለፍ ና ውጤቱ  (ከሙሉቀን ገበየው)

የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሓይሎች አስላለፍና ውጤቱ    ከሙሉቀን ገበየው   ባሁኑ ወቅት በኢትዮጲያ ያሉ የፖለቲካ ቡድኖች አሰላለፋቸው ወደፊት ሩቅ ዘመን ሳይውስድ ለጦረነትና ለብዙ ግጭት ሊያስገባ በሚስያችል ሁኔታ ላይ የሚገኝ...

ምርጫው እርግማን እንዳይሆንብን …!!! (ደሴት ኢትዮፕ)

ምርጫው እርግማን እንዳይሆንብን ...!!!   ደሴት ኢትዮፕ አገሪቷ ከብዙ ተግዳሮቶች ጋር ትንቅንቅ ላይ ነች ። መንግስት በእግሩ ለመቆም እንዳይችል ተግዳሮቶቹ ፋታ ነስተዉታል ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለም...

የሌንጮ ለታ ነገር. . .  (አቻምየለህ ታምሩ)

የሌንጮ ለታ ነገር. . .    አቻምየለህ ታምሩ የኦነጉ አምበል አዛውንቱ ሌንጮ ለታ ከሰሞኑ በኤ.ቲቪ. ላይ ቀርቦ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲ እንዲሰፍን የገዳ ሥርዓትን እንድንከተል በመምከር «የገዳ ስርዓት በደንብ...

አነጋጋሪው ሰባተኛው ንጉሣችን አቢይ አህመድ ዘብሔረ ኦሮሚያ (ግርማ በላይ)

አነጋጋሪው ሰባተኛው ንጉሣችን አቢይ አህመድ ዘብሔረ ኦሮሚያ   ግርማ በላይ    ይህችን ማስታወሻ ልጫጭር ስነሳ በቅድሚያ ስለውሸትና ውሸታሞች ጥቂት ነገር ለመዳሰስ ሞከርኩ፡፡ እንዲህ ያደረግሁት የአቢይ አህመድን ውሸታምነት ለመፈረጅ...

የመድረኩ ንጉስ የጀምበሬ በላይ ስንብት!!! (ጽጌረዳ ጫንያለው)

የመድረኩ ንጉስ የጀምበሬ በላይ ስንብት!!! ጽጌረዳ ጫንያለው ትወና የዓለም ቋንቋ ነው።ሰዎች ስሜታቸውን ማለትም ኀዘናቸውን፣ ደስታቸውን፣ ትዝብታቸውን፣ ቁጭትና ምሬታቸውን፣ ፍቅራቸውን ወዘተ ግልጥልጥ አድርገው ያዩበታል።ከዚያም አልፈው በገፀ ባህሪያቶቹ...

ከኢትዮጵያ የተዘረፈው የ18ኛውን ክፍለ ዘመን የደጃች ወልደሥላሴ ዘውድ ሀገሩ ሊገባ ነው!!! (ሸገር FM)

ከኢትዮጵያ የተዘረፈው የ18ኛውን ክፍለ ዘመን የደጃች ወልደሥላሴ ዘውድ ሀገሩ ሊገባ ነው!!! ሸገር FM   * ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ ተሰርቆ ኔዘርላንድ የተወሰደውን ዘውድ የቅርስ እና ጥበቃ ባለስልጣን በነገው...

EDITOR PICKS