admin
‹‹የሰበሩንን ሰባብረናቸዋል!!›› – የበሻሻው ጠፈርተኛ (አሰፋ ሃይሉ)
‹‹የሰበሩንን ሰባብረናቸዋል!!›› ( የበሻሻው ጠፈርተኛ)
አሰፋ ሃይሉ
• የሆነ ቅዠትማ ተወግተዋል በሆነ ነገራቸው ላይ፡፡ የምር የሆነ ሾጥ የሚያደርጋቸውማ የሆነ ሰባብረናቸዋል እያለ የሚያስለፈልፋቸው የሆነ አቴቴ ተፀናውቷቸዋል፡፡
• ሰዎቹ...
የዋቆ ጉቱ «አመጽ» እና የኦሮሞ ብሔርተኞች አመጹን አስመልክቶ የፈጠሩት ትርክት ሲፈተሽ! (አቻምየለህ ታምሩ)
የዋቆ ጉቱ «አመጽ» እና የኦሮሞ ብሔርተኞች አመጹን አስመልክቶ የፈጠሩት ትርክት ሲፈተሽ!
አቻምየለህ ታምሩ
ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የአፓርታይድ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012...
ፍትሕ እና እውነተኛ እርቅ ከሰባሪና ተሰባሪ አዙሪት ያወጣናል!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ፍትሕ እና እውነተኛ እርቅ ከሰባሪና ተሰባሪ አዙሪት ያወጣናል!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ይች አገር በእውነት ላይ የተመሰረት፣ ፍትህን ማዕከል ያደረገ እርቅ ትፈልጋለች። የማስመሰል ወይም ለፖለቲካ ፍጆታ ሳይሆን እውነተኛ...
ቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል!!! (ዮሀንስ መኮንን)
ቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል!!!
ዮሀንስ መኮንን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር ለየካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም አስቸኳይ...
የደጃዝማች ካሣ ኃይሉ የመጨረሻው የቅድመ ንግሥና ጦርነት 164ኛ ዓመት መታሰቢያ !!! (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የደጃዝማች ካሣ ኃይሉ የመጨረሻው የቅድመ ንግሥና ጦርነት 164ኛ ዓመት መታሰቢያ !!!
ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል
* የዘመነ መሳፍንት የመጨረሻው (ዓብይ) ጦርነት !!!
......
ደጃዝማች ካሣ ኃይሉ፣ ‹‹ዳግማዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ...
“በእጃችን የገባውን ሥልጣን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም!!!” ( ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ መሀመድ በኦሮምኛ ያደረጉት ንግግር –...
"በእጃችን የገባውን ሥልጣን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም!!!"
* "ዘመኑ የኦሮሞ ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ገና አፍሪካን እንገዛለን!"
* "እኛ ኦሮሞዎች አሽሙር አንናገርም!"
* "ኦሮሞ እስኪነሣ ነው እንጅ...
መንግስታዊ ውሸትና አይን ያወጣ የተረኝነት ፖለቲካ!!! (ዋዜማ ራዲዮ)
መንግስታዊ ውሸትና አይን ያወጣ የተረኝነት ፖለቲካ!!!
ዋዜማ ራዲዮ-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ላይ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው...


























