admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የአማራ ተማሪዎች አጋች ታጋች ድራማ!!!  ( ቴዎድሮስ ኃይለማርያም)

የአማራ ተማሪዎች አጋች ታጋች ድራማ!!! ቴዎድሮስ ኃይለማርያም ከመጪው ምርጫ ጋር ይገናኝ ይሆን? የአማራን ሕዝብ ጎትቶ ጦርነት ውስጥ ለማስገባት!? ውጤቱስ ... የተማሪዎቹ እገታ ብዙ ጉዳዮችን ያስመዝዛል። የሞጣ መስጊዶች...

ግድ የለም አብይን እንመነው!!!  (ሀብታሙ አያሌው)

ግድ የለም አብይን እንመነው!!!  ሀብታሙ አያሌው በኢሬቻ በአል በኦነግ ባንዲራ የተሽቆጠቆጠችው ኢትዮጵያ በታሪኳ ሁሉ በጥምቀት ስትለብሰው የነበረው ሰንደቅ ዓላም ተገፍፏል።  አብይ ጥሩ እያሻገረን ነው።  ግድ የለም...

አሳዛኝም፣ አሳፋሪም፣ አስገራሚም ዜና ከወደ ሆሣዕና  (ዘመድኩን በቀለ)

አሳዛኝም፣ አሳፋሪም፣ አስገራሚም ዜና ከወደ ሆሣዕና    ዘመድኩን በቀለ *  በሻሸመኔ ሃገረ ስብከቱ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ይልቅ ምእመናን የባህርዳር ከነማንና የእስራኤልን ሰማያዊ በነጭ ባንዲራ እንዲያውለበልቡ መክሯል!!! • ቆሞ ማለቃቀስ የለም።...

ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ለፍርድ ይቅረቡ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ለፍርድ ይቅረቡ!!!     ያሬድ ሀይለማርያም በዛ በክፉ ዘመን የዛሬ ሦስት እና አራት አመት በፊት በህውሃት ደህንነቶች ታፍነው በማዕከላዊ እና በሌሎች እስር...

“ጎበዝ ኢትዮጵያን ያህል ሃገር እንዴት በአንድ ሰው እጅና ላይ እንተዋለን፤ ምንስ እስኪሆን እንጠብቃለን?!? ”...

"ጎበዝ ኢትዮጵያን ያህል ሃገር እንዴት በአንድ ሰው እጅና ላይ እንተዋለን፤ ምንስ እስኪሆን እንጠብቃለን?!? " ያሬድ ጥበቡ   * የኦነግ ሠራዊት የምእራብ እዝ ኮማንደር የሆነውን ጃልመሮን በአማርኛ አደመጥኩት፣...

ወገኖቻችንን ባስቸኳይ እንታደግ! (ከይኄይስ እውነቱ)

ወገኖቻችንን ባስቸኳይ እንታደግ! ከይኄይስ እውነቱ   ከክርስቶስ በዓለ ልደት ጋር በተያያዘ በዕለቱ ‹‹በእውነት ክርስቶስ ተወልዶልናል?›› በሚል ርእስ አንድ አጠር ያለ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ በጊዜአችን...

EDITOR PICKS