admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የዓባይ ግድብ ተደራዳሪዎች ሊጠነቀቁት የሚገባ ነጥብ!!!  (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የዓባይ ግድብ ተደራዳሪዎች ሊጠነቀቁት የሚገባ ነጥብ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው * ይሄ የስምምነት ነጥብ "ቅኝ ግዛት!" ይባል እንደሆነ ነው እንጅ "የሀገር ሉዓላዊነትን መዳፈርና ብሔራዊ ጥቅምን መነጠቅ!" የሚለው...

አማራው በየቀኑ  እየደረሰበት ካለው ውድረት ለመውጣት ምን ማድረግ አለበት?  (አቻምየለህ ታምሩ)

አማራው በየቀኑ  እየደረሰበት ካለው ውድረት ለመውጣት ምን ማድረግ አለበት?  አቻምየለህ ታምሩ ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የወሮበሎች ስብስብ የኢትዮጵያ መንግሥት ሳይሆን የኦሮሞ ብሔርተኞች የአፓርታይድ አገዛዝ መሆኑን ከዚህ በፊት ...

የኮሜዲያን አለባቸው ተካ 15ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ  (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

የኮሜዲያን አለባቸው ተካ 15ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ    ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል በኮሜዲ (Comedy) ስራዎቹና በበጎ ፈቃድ ተግባራቱ ታዋቂ የነበረው ኮሜዲያን አለባቸው ተካ (አለቤ) ያረፈው ከዛሬ 15...

እውቁ የዜማ ሊቅ  የቅዱስ ያሬድ አደባባይ ሊመረቅ ነው !! (አደባባይ ሚዲያ)

እውቁ የዜማ ሊቅ  የቅዱስ ያሬድ አደባባይ ሊመረቅ ነው !!   አደባባይ ሚዲያ   በኢትዮጵያዊዉ ሊቅ በቅዱስ ያሬድ ስም የተሰየመው አደባባይ ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ ይመረቃል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...

እሪ በይ አገሬ! “ለልጆችሽ ላትሆኝ ነው?” (አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ)

እሪ በይ አገሬ!  “ለልጆችሽ ላትሆኝ ነው ?”  ከአምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ                     ለሺ ዘመናት በማህፀኑዋ ውስጥ ተሸፍኖ የኖረውን የማያልቅ ሀብት ይዛ፤ የሕዝቡዋም ንቃተ ህሊና ሲጎለብት በእጁዋ መዳፍ...

‹ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን!!!› (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

‹ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን!!!› ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ›         ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኃላፊነት በጎደላቸውና በላዔሰባዊ-ዝማሜ በተጫናቸው ‹አክቲቪስቶች› እና ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ወደ መከራ-ቋትነት እየተገፋች...

በታፈኑት ተማሪዎች ዙሪያ ብዙ በጣም ብዙ ጥያቄዎች አሉን!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

በታፈኑት ተማሪዎች ዙሪያ ብዙ በጣም ብዙ ጥያቄዎች አሉን!!! ያሬድ ሀይለማርያም + ተማሪዎቹ ከታፈኑ አንድ ወር አልፏቸዋል፤ ለዚህን ያህል ጊዜ ጉዳዩ ለምን ተሸፋፍኖ ቆየ? + የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣን፣...

EDITOR PICKS