admin
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!! (ግዮን መጽሄት)
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!!
ግዮን መጽሄት
* የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ደሞዝ የሚያስከነዳው ብቸኛው ከፍተኛ ተከፋይ የህክምና ተመራማሪ ዶ/ር ኤሌክትሮ ክበበው .....
በዓለም አቀፍ ደረጃ ካንሠርን በተመለከተ በሚካሄዱ ምርምሮች ላይ ከተሰማሩ...
የጎንደር ምሕላ…!!! (ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ)
የጎንደር ምሕላ...!!!
ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ
ፍጹም ባላሰብኩበትና ባላቀድኩበት ሁኔታ በእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሰሞን ጎንደር ነው ያለሁት፡፡ ለካ ጎንደር ከመጣሁ እንደዋዛ ዐራት ዐመት ተኩል ሆኖኝ ኖሯል፡፡ ትላንት...
የምልመላው መመዘኛ (ከይኄይስ እውነቱ)
የምልመላው መመዘኛ
ከይኄይስ እውነቱ
ሰሞኑን የወያኔ (ኢሕአዴግ) መከላከያ ተቋም ወታደሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ተመለከትኹ፡፡ ከመመዘኛ መሥፈርቶቹ አንዱ ‹‹የኢፌዴሪን ሕገ መንግሥት የሚቀበሉ›› ይላል፡፡ ወዲያው ወደ አእምሮዬ የመጣው...
ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና...
ዐብይና ዳኛቸው (መስፍን አረጋ)
ዐብይና ዳኛቸው
መስፍን አረጋ
ዲባቶ (ዶክተር) ዳኛቸው አሰፋ ‹‹ኒኮሎ ማኪያቬሊ፣ ሊጋባ በየነና ዐብይ አህመድ›› በሚል ርዕስ በቅርቡ ባደረገው ንግግር ለዐብይ አህመድ ማኪያቬላው ምክር ለግሶታል፡፡ የምክሩ ዋና...
ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን??? (መሳይ መኮንን)
ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን???
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን
* በወለጋ ሰዎች የተሞላው የኦነግ አመራር ቡድን አርሲዎችንንና ሸዋዎችን መቀበል አልቻለም። ግብግቡ የተጀመረው እነ...
የጃዋርና የቄሮን ነገር ጠቅላዩ ምን ያድርግ? (ሌሎችንስ?) (ሙክታሮቪች)
የጃዋርና የቄሮን ነገር ጠቅላዩ ምን ያድርግ? (ሌሎችንስ?)
(ሙክታሮቪች)
ለውጡን ተከትሎ የህግ የበላይነትን ወዲያው የማስከበር ሂደት ውስጥ እንዳንገባ ያገደንና ያዘናጋን ወደ መንግስትነት የመጡ አካላት የሚጠቀሙበት የቃላት አጠቃቀም...


























